በ ቀጥታ መጠቆሚያን መጠቀሚያ

በ ቀጥታ መጠቆሚያ እርስዎን የሚያስችለው ጽሁፍ በ ገጽ ውስጥ በ ማንኛውም ቦታ ማስገባት ነው

በ ቀጥታ መጠቆሚያ ባህሪ ለማሰናዳት: ይምረጡ - LibreOffice መጻፊያ - የ አቀራረብ እርዳታ

  1. መሳሪያዎች መደርደሪያ ላይ ይጫኑ በ ቀጥታ መጠቆሚያ ምልክት  ምልክት

  2. በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ በ ባዶ ቦታ ላይ ይጫኑ: የ አይጥ መጠቆሚያው ይቀየራል ወደ ማሰለፊያ አንጸባራቂ እርስዎ በሚጽፉት ጽሁፍ ላይ ይፈጸማል

    ምልክት በ ግራ ማሰለፊያ

    ምልክት መሀከል

    ምልክት በ ቀኝ ማሰለፊያ

  3. እርስዎ ጽሁፍ ይጻፉ: LibreOffice ራሱ በራሱ የሚፈለገውን ቁጥር ባዶ ቦታ ያስገባል: እና ምርጫው ከተቻለ: tabs እና ክፍተት

ቴምፕሌቶች እና ዘዴዎች

የ ሰነድ ቴምፕሌት መፍጠሪያ

ነባር ቴምፕሌት መቀየሪያ