ክፈፍ በ መጠቀም ጽሁፍ በ ገጽ ላይ እኩል ማካፈያ

  1. በ ገጹ ላይ መሀከል ማድረግ የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይምረጡ

  2. ይምረጡ ማስገቢያ - ክፈፍ

  3. ማስቆሚያ ቦታ ይምረጡ ወደ ገጽ :

  4. መጠን ቦታ ውስጥ የ ክፈፍ አቅጣጫ ማሰናጃ

  5. ቦታ አካባቢ ይምረጡ "መሀከል" በ አግድም እና በ ቁመት ሳጥኖች ውስጥ

  6. ይጫኑ እሺ

የ ማስታወሻ ምልክት

የ ክፈፍ ድንበር ለ መደበቅ: ይምረጡ ክፈፍ እና ከዛ ይምረጡ አቀራረብ - ክፈፍ እና የ እቃ - ባህሪዎች ይጫኑ የ ድንበር tab, እና ከዛ ይምረጡ በ ምንም ድንበር አታሰናዳ ሳጥን ውስጥ በ መስመር ማሰለፊያ ቦታ ውስጥ


ክፈፉን እንደገና ለመመጠን የ ክፈፉን ጫፍ ይጎትቱ

ጽሁፍ ማጉላት

የ ጽሁፍ ክፈፎች ማስገቢያ ማረሚያ እና ማገናኛ