ቴምፕሌቶች እና ዘዴዎች

ቴምፕሌት ሰነድ ነው የ ተወሰነ አቀራረብ እና ዘዴዎች የያዘ: ንድፎች: ሰንጠረዦች: እቃዎች: እና ሌሎች መረጃዎችን የያዘ: ቴምፕሌት የሚጠቅመው መሰረታዊ ሰነዶች ለ መፍጠር ነው ለምሳሌ: እርስዎ መግለጽ ይችላሉ አንቀጽ እና የ ዘዴ ባህሪዎች በ ሰነድ ውስጥ: ሰነዱን እንደ ቴምፕሌት ማስቀመጥ ይችላሉ: እና ከዛ አዲስ ሰነድ ተመሳሳይ ዘዴዎች የያዘ መፍጠር ይችላሉ

እርስዎ ካልወሰኑ ሁሉም አዲስ LibreOffice የ ጽሁፍ ሰነድ ነባሩን ቴምፕሌት መሰረት ያደረገ ይሆናል

LibreOffice ቁጥሮች አሉት በቅድሚያ የ ተወሰነ ቴምፕሌቶች እርስዎ መፍጠር ይችላሉ የተለያዩ ሰነዶች ወይንም የ ጽሁፍ ሰነዶች: እንደ ንግድ ደብዳቤ የመሳሰሉ

ከ ሌላ ሰነድ ወይንም ቴምፕሌት ዘዴዎችን መጠቀሚያ

የ አሁኑን ገጽ መሰረት ባደረገ የ ገጽ ዘዴ መፍጠሪያ

ዘዴዎችን በ መሙያ አቀራረብ ዘዴ መፈጸሚያ

አዲስ ዘዴዎች መፍጠሪያ ከ ምርጫዎች ውስጥ

ነባር ቴምፕሌት መቀየሪያ