ነባር ቴምፕሌት መቀየሪያ
ነባር ቴምፕሌት የያዘው ለ አዲስ ሰነድ የ ነባር አቀራረብ መረጃ ነው: እርስዎ ከፈለጉ: አዲስ ቴምፕሌት መፍጠር እና መጠቀም ይችላሉ እንደ ነባር ቴምፕሌት
ነባር ቴምፕሌት ለመፍጠር
-
እርስዎ የሚፈልጉትን ሰነድ ይፍጠሩ እና ይዞታዎች እና የ ዘዴዎች አቀራረብ ይጨምሩ
-
ይምረጡ
-
በ አዲስ ቴምፕሌት ሳጥን ውስጥ: ለ አዲሱ ቴምፕሌት ስም ይጻፉ
-
በሚታየው ንግግር ውስጥ: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ "የ እኔ ቴምፕሌቶች" ፎልደር ላይ እና ከዛ ይጫኑ ማስቀመጫ ስም እንዲያስገቡ ይጠየቃሉ: ይጻፉ እና ይጫኑ እሺ
-
ይምረጡ ፋይል - አዲስ - ቴምፕሌቶች
-
ይጫኑ ሁለት-ጊዜ "የ እኔ ቴምፕሌቶች" ፎልደር ላይ
-
ይጫኑ እርስዎ በፈጠሩት ቴምፕሌት ላይ: እና ከዛ ይጫኑ እንደ ነባር ማሰናጃ
-
ንግግሩን መዝጊያ