የ ሰነድ ቴምፕሌት መፍጠሪያ

እርስዎ ቴምፕሌት መፍጠር ይችላሉ ለ መጠቀም እንደ መሰረታዊ አዲስ የ ጽሁፍ ሰነድ መፍጠሪያ

  1. እርስዎ የሚፈልጉትን ሰነድ ይፍጠሩ እና ይዞታዎች እና የ ዘዴዎች አቀራረብ ይጨምሩ

  2. ይምረጡ ፋይል - ቴምፕሌቶች - ማስቀመጫ እንደ ቴምፕሌት

  3. አዲስ ቴምፕሌት ሳጥን ውስጥ ለ አዲሱ ቴምፕሌት ስም ይጻፉ

  4. ይምረጡ ከ ቴምፕሌት ምድብ ውስጥ ምድቦች ዝርዝር ውስጥ

  5. ይጫኑ እሺ

ቴምፕሌት መሰረት ያደረገ ሰነድ ለ መፍጠር ይምረጡ ፋይል - አዲስ - ቴምፕሌት ቴምፕሌት ይምረጡ እና ከዛ ይጫኑ መክፈቻ