ሰንጠረዥ ማስገቢያ
በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ በርካታ መንገዶች አሉ ሰንጠረዥ ለ መፍጠር: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ ከ እቃ መደርደሪያው ላይ: በ ዝርዝር ትእዛዝ: ወይንም ከ ሰንጠረዥ ውስጥ
ከ እቃ መደርደሪያው ሰንጠረዥ ለማስገባት
-
የ አይጥ መጠቆሚያውን በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ሰንጠረዥ ማስገባት በሚፈልጉበት ቦታ ያድርጉ
-
በ መደበኛው ወይንም በ ማስገቢያ መደርደሪያ ላይ ይጫኑ ቀስቱን ከ ሰንጠረዥ ምልክት አጠገብ ያለውን
-
ከ ሰንጠረዥ መጋጠሚያ ውስጥ ይጎትቱ የ ረድፎች ወይንም አምዶች ቁጥር እርስዎ የሚፈልጉትን እና ከዛ ይልቀቁ
ለ መሰረዝ የ መጎተቻ ወደ ሌላ ጠርዝ በኩል እስከ መሰረዣ እስከሚታይ ድረስ በ ቅድመ እይታ ቦታ በ መጋጠሚያ ቦታ ውስጥ
ሰንጠረዥ ለማስገባት በ ዝርዝር ትእዛዝ
-
የ አይጥ መጠቆሚያውን በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ሰንጠረዥ ማስገባት በሚፈልጉበት ቦታ ያድርጉ
-
ይምረጡ ሰንጠረዥ - ሰንጠረዥ - ማስገቢያ
-
በ መጠን ቦታ ያስገቡ የ ረድፎች ወይንም የ አምዶች ቁጥር
-
የሚፈልጉትን ከ ምርጫው ይምረጡ እና ይጫኑ እሺ
ሰንጠረዥ ለማስገባት ከ ሰንጠረዥ ውስጥ
-
መክፈቻ የ LibreOffice ሂሳብ ሰንጠረዥ እርስዎ ማስገባት የሚፈልጉትን የ ክፍል መጠን የያዘውን
-
በ ሰንጠረዥ ውስጥ ክፍሎች ለመምረጥ ይጎትቱ
-
ይምረጡ ማረሚያ - ኮፒ
-
በ እርስዎ የ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ: ከ እነዚህ አንዱን ይፈጽሙ
-
ይምረጡ ማረሚያ - መለጠፊያ የ ክፍሉ መጠን ይለጠፋል እንደ OLE እቃ: የ ክፍሎቹን ይዞታ ለማረም: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ እቃው ላይ
-
ይምረጡ ማረሚያ - የተለየ መለጠፊያ እና ይምረጡ ከሚቀጥሉት ምርጫዎች ውስጥ:
ምርጫዎች |
ተጨምሯል እንደ... |
LibreOffice 6.1 ሰንጠረዥ |
የ OLE እቃ - እንደ ከ ትእዛዝCtrl+V ወይንም መጎተቻ-እና-በ መጣል |
GDIMetaFile |
ንድፍ |
ቢትማፕስ |
ንድፍ |
HTML |
HTML ሰንጠረዥ |
በ ትክክል ያልቀረበ ጽሁፍ |
ጽሁፍ ብቻ: tab እንደ መለያያ ያስቆማል |
በ ትክክል ያልቀረበ ጽሁፍ [RTF] |
የ ጽሁፍ ሰንጠረዥ |
DDE link (only under Windows) |
የ ሰንጠረዥ አካል እና ይዞታዎች: ያለ አቀራረብ እና ያለ ማሻሻያ |
መጎተቻ-እና-መጣያ የ ክፍል መጠን ከ ሂሳብ ሰንጠረዥ
-
መክፈቻ የ LibreOffice ሂሳብ ሰንጠረዥ እርስዎ ማስገባት የሚፈልጉትን የ ክፍል መጠን የያዘውን
-
በ ሰንጠረዥ ውስጥ ክፍሎች ለመምረጥ ይጎትቱ
-
ይጫኑ እና ይያዙ የ አይጡን ቁልፍ በተመረጡት ክፍሎች ውስጥ
-
ይጎትቱ የተመረጡትን ክፍሎች ወደ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ