ዘዴዎችን ማሻሻያ ከ ምርጫዎች ውስጥ

  1. ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች

  2. መፍጠር የሚፈልጉትን የ ዘዴ መደብ ምልክት ላይ ይጫኑ ለማሻሻል

  3. በ ሰነድ ውስጥ: ይጫኑ የ ማሻሻያ ዘዴ ኮፒ ማድረግ ከሚፈልጉበት ቦታ: ለምሳሌ: ይጫኑ አንቀጽ እርስዎ በ እጅ አቀራረብ ያሰናዱትን እና ኮፒ ማድረግ እና መፈጸም የሚፈልጉትን

  4. ከ ዘዴዎች መስኮት ውስጥ: ይጫኑ ማሻሻል የሚፈልጉትን ዘዴ

  5. ይጫኑ ቀስቱን አጠገብ ያለውን ከ አዲስ ዘዴዎች ከ ምርጫ ምልክት ውስጥ: እና ይምረጡ ዘዴዎች ማሻሻያ ከ ንዑስ ዝርዝር ውስጥ

የ ማስታወሻ ምልክት

በ እጅ የ ቀረቡ መለያዎች ለ ጽሁፍ በ መጠቆሚያው ቦታ በ ሰነድ ውስጥ ይጨመራል ወደ ዘዴ ውስጥ በ ተመረጠው የ ዘዴዎች መስኮት ውስጥ: ማንኛውም የ ተፈጸሙ ባህሪዎች እንደ አካል ለ ዘዴ አይጨመርም ለ ተሻሻለው ዘዴ