አዲስ ዘዴዎች መፍጠሪያ ከ ምርጫዎች ውስጥ

በ እጅ አቀራረብ ምርጫ አዲስ ዘዴ መፍጠሪያ

  1. ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች

  2. ይጫኑ ምልክቱ ላይ መፍጠር የሚፈልጉትን የ ዘዴ መደብ ላይ

  3. ይጫኑ በ ሰነዱ ውስጥ ዘዴ ኮፒ ማድረግ የሚፈልጉትን: ለምሳሌ በ አንቀጽ ውስጥ በ እጅ አቀራረብ መፈጸም የሚፈልጉትን

  4. ይጫኑ ቀስቱን አጠገብ ያለውን ከ አዲስ ዘዴ ከ ምርጫ ምልክት ውስጥ እና ከዛ ይምረጡ አዲስ ዘዴ ከ ምርጫ ከ ንዑስ ዝርዝር ውስጥ

  5. ስም ይጻፉ በ ዘዴ ስም ሳጥን ውስጥ

  6. ይጫኑ እሺ

አዲስ ዘዴዎች መፍጠሪያ በ መጎተት-እና-በመጣል

  1. ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች

  2. ይጫኑ ምልክቱ ላይ መፍጠር የሚፈልጉትን የ ዘዴ መደብ ላይ

  3. ቢያንስ አንድ ባህሪ ይምረጡ ወይንም እቃ: ከ ዘዴ ውስጥ ኮፒ ማድረግ የሚፈልጉትን: ለ ገጽ እና ክፈፍ ዘዴዎች: ይምረጡ ቢያንስ አንድ ባህሪ ወይንም እቃ ከ ገጽ ወይንም ክፈፍ ውስጥ

  4. ይጎትቱ ባህሪውን ወይንም እቃውን ወደ ዘዴዎች እና መስኮት እና ይልቀቁ

    ለ አንቀጽ እና ባህሪ ዘዴዎች: እርስዎ እንዲሁም ይችላሉ መጎተት-እና-መጣል ወደ እየራሳቸው ምልክት በ ዘዴዎች መስኮት ውስጥ: እርስዎ በቅድሚያ መክፈት የለብዎትም የዚያን ዘዴ ምድብ

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ እንዲሁም መጎተት-እና-መጣል ይችላሉ ክፈፍ ወደ ዘዴዎች መስኮት ውስጥ: አዲስ የ ክፈፍ ዘዴ ለ መፍጠር: ይጫኑ ክፈፉ ላይ: እና ትንሽ ይጠብቁ የ አይጥ ቁልፍን ተጭነው ይዘው: ነገር ግን አይጡን አያንቀሳቅሱ: እና ከዛ ይጎትቱ የ ዘዴዎች መስኮት እና ክፈፉን ይጣሉ ወደ ክፈፍ ዘዴዎች ምልክት ውስጥ