ዘዴዎችን በ መሙያ አቀራረብ ዘዴ መፈጸሚያ
እርስዎ በፍጥነት ዘደዎች መፈጸም ይችላሉ: እንደ አንቀጽ እና ባህሪዎች ያሉ: በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ በ መሙያ አቀራረብ ዘዴ በ መጠቀም: በ ዘዴዎች መስኮት ውስጥ
-
ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች
-
መፍጠር በሚፈልጉት የ ዘዴ መደብ ምልክት ላይ ይጫኑ
-
ይጫኑ ዘዴ እና ከዛ ይጫኑ የ
ምልክት በ መስኮት ውስጥ -
የ አይጥ መጠቆሚያውን ዘዴውን መፈጸም በሚፈልጉበ ት ቦታ ያድርጉ በ ሰነዱ ውስጥ እና ይጫኑ: ዘዴውን ለ መፈጸም ከ አንድ እቃ በላይ: ይጉትቱ እቃዎቹን እና ከዛ ይልቀቁ
-
ይጫኑ Esc ሲጨርሱ