Using Smart Tags

Smart Tags ተጨማሪ መረጃ እና ተግባሮችን ለ ተወሰኑ ቃሎች በ መጻፊያ ሰነድ ውስጥ ያቀርባል: ዝግጁ የሆኑ ገጽታዎች የ ተለያዩ ሊሆኑ ይችላሉ ለ ተለያዩ Smart Tags ተጨማሪዎች

Smart Tags መግጠሚያ

Smart Tags ሊቀርብ ይችላል እንደ ተጨማሪዎች ለ LibreOffice መጻፊያ:

ለ መግጠም የ Smart Tag, ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:

Smart Tags ዝርዝር

ማንኛውንም ጽሁፍ በ መጻፊያ ሰነድ ውስጥ ምልክት ማድረግ ይቻላል እንደ Smart Tag: በ ነባር የ ማጄንታ ቀለም ከ ስሩ ይሰመርበታል: እርስዎ ቀለሙን መቀየር ይችላሉ በ - LibreOffice - የ መተግበሪያ ቀለሞች

እርስዎ በሚጠቁሙ ጊዜ ወደ የ Smart Tag, የ ጠቃሚ ምክር እርዳታ እርስዎን ያሳውቃል ወደ Ctrl-ይጫኑ ለ መክፈት የ Smart Tags ዝርዝር: እርስዎ የ አይጥ መጠቆሚያ የማይጠቀሙ ከሆነ: መጠቆሚያውን ምልክት በ ተደረገበት ጽሁፍ ውስጥ ያድርጉ እና ይክፈቱ የ አገባብ ዝርዝር በ Shift+F10

በ Smart Tags ዝርዝር ውስጥ ለ እርስዎ ይታያል ዝግጁ የሆኑ ተግባሮች የ ተገለጹ ለዚህ Smart Tag. ይምረጡ ምርጫ ከ ዝርዝር ውስጥ: የ Smart Tags ምርጫ ትእዛዝ ይከፍታል የ Smart Tags ገጽ ለ መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ ምርጫዎች

Smart Tags ለማስቻል ወይንም ለማሰናከል

እርስዎ ቢያንስ አንድ የ Smart Tag ተጨማሪዎች ከ ገጠሙ: ለ እርስዎ ይታያል የ Smart Tags ገጽ ውስጥ: መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ ምርጫዎች ይህን ንግግር ይጠቀሙ ለ ማስቻል ወይንም ለማሰናከል የ Smart Tags እና ለ ማስተዳደር የ ተገጠሙ tags

የ ማስታወሻ ምልክት

ጽሁፍ የሚታወቅ እንደ የ Smart Tag አይመረመርም ራሱ በራሱ ፊደል ማረሚያ ውስጥ