ጽሁፍ መፈለጊያ ሁለገብ በመጠቀም

ሁለገብ ወይንም ቦታ ያዢዎችን በ መጠቀም ያልተወሰኑ ወይንም የማይታዩ ባህሪዎችን መፈለግ ይችላሉ

እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ሁለገብ በ ሰነድ ውስጥ ጽሁፍ ለ መፈለግ እና ለ መቀየር ለምሳሌ "s.n" ያገኛል "sun" እና "son".

  1. ይምረጡ ማረሚያ - መፈለጊያ & መቀየሪያ

  2. ይጫኑ ተጨማሪ ምርጫዎች ንግግሩን ለማስፊያ

  3. ይምረጡ የ መደበኛ አገላለጽ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ

  4. መፈለጊያ ሳጥን ውስጥ: ይጻፉ የሚፈለገውን ደንብ እና በ ሁለ ገብ ካርድ(ዶች) እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን በ እርስዎ መፈለጊያ ውስጥ

  5. ይጫኑ ቀጥሎ መፈለጊያ ወይንም ሁሉንም መፈለጊያ

መደበኛ የ አገላለጽ ምሳሌዎች

  1. ሁሉገብ ለ ነጠላ ባህሪ ነጥብ ነው (.)

  2. ሁለገብ ለ ዜሮ ወይንም ተጨማሪ ሁኔታዎች ላለፈው ባህሪ ኮከብ ነው: ለምሳሌ: "123*" ፈልጎ ያገኛል "12" "123": እና "1233".

  3. ሁለገብ መቀላቀያ ለ ዜሮ ወይንም ተጨማሪ ሁኔታዎች ላለፈው ባህሪ ነጥብ እና ኮከብ ነው (.*).

  4. ሁለገብ ለ አንቀጽ መጨረሻ የ ገንዘብ ምልክት ነው ($). የ ሁለገብ ባህሪ ማዋቀሪያ ለ አንቀጽ መጀመሪያ (^.). ነው

  5. ሁሉገብ ለ tab ባህሪ \t. ነው

የ ማስታወሻ ምልክት

መደበኛ አገላለጽ በ መጠቀም መፈለጊያ የሚሰራው ለ አንድ አንቀጽ ብቻ ነው: የ መደበኛ አገላለጽ በ መጠቀም ከ አንድ በላይ አንቀጽ ውስጥ ለ መፈለግ: በ እያንዳንዱ አንቀጽ ውስጥ የ ተለያያ ፍለጋ ያድርጉ