መስኮቶች ማሳረፊያ እና እንደገና መመጠኛ
እርስዎ ማሳረፍ: አለማሳረፍ እና እንደገና መመጠን ይችላሉ በርካታ LibreOffice የ ፕሮግራም መስኮቶችን እንደ መቃኛ ወይንም ዘዴዎች እና የ መስኮት አቀራረብ
-
የ መቃኛ ወይንም የ ዘዴዎች መስኮት ለ ማሳረፍ ወይንም ለ ማባረር: ተጭነው ይያዙ የ Ctrl ቁልፍ እና ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ግራጫ ቦታ ላይ በ መስኮቱ ውስጥ: በ አማራጭ: ይጫኑ Ctrl+Shift+F10.
-
መስኮቱን እንደገና ለ መመጠን: ይጎትቱ ጠርዙን ወይንም የ መስኮቱን ጠርዝ ይዘው