የ መስመር መጨረሻዎችን ማስወገጃ
በራሱ ማረሚያ ገጽታ ማስወገጃ ይጠቀሙ የ መስመር መጨረሻ ለማስወገድ ከ አረፍተ ነገር ውስጥ: የማይፈለግ የ መስመር መጨረሻ የሚፈጠረው እርስዎ ጽሁፍ ከሌላ ምንጭ ውስጥ ኮፒ ሲያደርጉ ነው ወደ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ

ይህ በራሱ ማረሚያ ገጽታ የሚሰረው ለ ጽሁፍ አቀራረብ ለ "ነባር" አንቀጽ ብቻ ነው
-
ይምረጡ
-
በ ምርጫ tab: እርግጠኛ ይሁኑ የ ነጠላ አንቀጾች መቀላቀያ እርዝመት እንደሚበልጥ ከ 50% መመረጡን: አነስተኛውን ፐርሰንት ለ መምረጥ ለ መስመር እርዝመት: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ከ ዝርዝር ምርጫ ውስጥ: እና ከዛ አዲስ ፐርሰንት ያስገቡ
-
ይጫኑ እሺ
-
እርስዎ ይምረጡ የ መስመር መጨረሻ የያዘውን ጽሁፍ ማስወገድ የሚፈልጉትን
-
ከ
ሳጥን ውስጥ የ መደርደሪያ ውስጥ ይምረጡ “ነባር” -
ይምረጡ መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ - መፈጸሚያ