ይዞታዎችን መጠበቂያ በ LibreOffice መጻፊያ
የሚቀጥለው ባጠቃላይ መመልከቻ ነው የ ተለያዩ መንገዶች ለ LibreOffice መጻፊያ ከ መሻሻል ወይንም ከ ማጥፋት
ክፍሎችን መጠበቂያ በ LibreOffice መጻፊያ
ማንኛውም ክፍል በ LibreOffice ጽሁፍ መጻፊያ ሰነድ ውስጥ ሰነዱን መጠበቅ ይቻላል ከ መቀየር በ መግቢያ ቃል
መጠበቂያውን ማብሪያ
መረጃ ለ መጠበቅ በ ክፍል ውስጥ መሆን አለበት: ክፍል ለ መፍጠር ወይንም ለ መምረጥ:
-
ይህ ክፍል ካልተገኘ: ጽሁፍ ይምረጡ እና ከዛ ይምረጡ ዝርዝር
-
ክፍሉ ቀደም ብሎ ከ ነበረ: ዝርዝር ይምረጡ እና ይምረጡ የ ክፍል ዝርዝር ክፍል ወይንም በ ቀኝ-ይጫኑ በ ክፍሉ መቃኛ ላይ እና ይምረጡ
መጠበቂያ ለ ማስቻል
-
እርስዎ መጠበቅ ከ ፈለጉ ይዞታዎችን ያለ መግቢያ ቃል: ይምረጡ የ መጠበቂያ ምልክት ያድርጉ በ ሳጥኑ ውስጥ በ መጻፊያ መጠበቂያ
-
እርስዎ መጠበቅ ከ ፈለጉ በ መግቢያ ቃል: ይምረጡ የ መጠበቂያ በ መግቢያ ቃል ምልክት ያድርጉ በ ሳጥኑ ውስጥ: ይጫኑ በ መግቢያ ቃል… ቁልፍ: ያስገቡ እና ያረጋግጡ የ መግቢያ ቃል ቢያንስ አምስት ባህሪዎች መሆን አለበት
መጠበቂያውን ማሻሻያ
ዝርዝር ይምረጡ እና ይምረጡ የ ክፍል ዝርዝር ክፍል ወይንም በ ቀኝ-ይጫኑ በ ክፍሉ መቃኛ ላይ እና ይምረጡ
-
መጠበቂያው የ መግቢያ ቃል ከሌለው: እና እርስዎ የ መግቢያ ቃል መፍጠር ከፈለጉ: ይምረጡ: የ በ መግቢያ ቃል ምልክት ማድረጊያ ውስጥ ምልክት ያድርጉ እና ይጫኑ የ መግቢያ ቃል ቁልፍ: እና ያስገቡ እና ያረጋግጡ የ መግቢያ ቃል ቢያንስ አምስት ባህሪዎች መሆን አለበት
-
መጠበቂያው የ መግቢያ ቃል ካለው: እና እርስዎ የ መግቢያ ቃል ማጥፋት ከፈለጉ: ምልክቱን ያጥፉ: ከ መግቢያ ቃል ሳጥን ውስጥ መጻፊያ መጠበቂያ እና ያስገቡ ትክክለኛውን የ መግቢያ ቃል
-
ክፍሉ የሚጠበቅ ከሆነ በ መግቢያ ቃል እና እርስዎ መቀየር ከ ፈለጉ: ይጫኑ የ መግቢያ ቃል ቁልፍ በ ክፍሎች ማረሚያ መስኮት ውስጥ እና ትክክለኛውን የ መግቢያ ቃል ሁለት ጊዜ ያስገቡ
መጠበቂያውን ማጥፊያ
ዝርዝር ይምረጡ እና ይምረጡ የ ክፍል ዝርዝር ክፍል ወይንም በ ቀኝ-ይጫኑ በ ክፍሉ መቃኛ ላይ እና ይምረጡ
-
መጠበቂያው የ መግቢያ ቃል ከሌለው: ምልክቱን ያጥፉ የ መጠበቂያ ከ መጻፊያ መጠበቂያ ውስጥ
-
መጠበቂያው የ መግቢያ ቃል ካለው: ምልክቱን ያጥፉ መጠበቂያ ከ መጻፊያ መጠበቂያ ውስጥ እና ትክክለኛውን የ መግቢያ ቃል ያስገቡ
ክፍሎችን መጠበቂያ በ LibreOffice መጻፊያ ሰንጠረዥ
እርስዎ መጠበቅ ይችላሉ ይዞታዎችን ለ እያንዳንዱ ክፍሎች በ ሰንጠረዥ ወይንም ጠቅላላ ሰንጠረዥ ውስጥ በ LibreOffice መጻፊያ ውስጥ እንዳይቀየር
መጠበቂያውን ማብሪያ
-
ለ አንድ ወይንም በርካታ ክፍሎች: መጠቆሚያውን በ ክፍል ውስጥ ያድርጉ ወይንም ይምረጡ በርካታ ክፍሎች: ይምረጡ የ
በ ዝርዝር መደርደሪያ ውስጥ -
ለ ጠቅላላ ሰንጠረዥ: ሰንጠረዥ ይምረጡ እና ይምረጡ የ
በ ዝርዝር መደርደሪያ ውስጥ
መጠበቂያውን ማጥፊያ
-
መጠቆሚያውን በ ክፍል ውስጥ ያድርጉ ወይንም በ ተመረጠው ክፍሎች ውስጥ እና ይምረጡ የ
በ ዝርዝር መደርደሪያ ውስጥ -
ለ ጠቅላላ ሰንጠረዥ: በ ቀኝ-ይጫኑ በ ሰንጠረዥ ላይ በ መቃኛ ውስጥ: እና ይምረጡ ሰንጠረዥ - አትጠብቅ በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ ወይንም ይምረጡ ጠቅላላ ሰንጠረዥ እና ይምረጡ በ ዝርዝር መደርደሪያ ውስጥ
ይዞታዎች መጠበቂያ በ ሰንጠረዥ ይዞታዎች እና ማውጫዎች ውስጥ
የ ሰንጠረዥ ማውጫ እና ማውጫዎች መፍጠሪያ በ LibreOffice መጻፊያ: ራሱ በራሱ ይጠብቃል ከ ድንገተኛ ለውጦች
መጠበቂያውን ማብሪያ
-
በ ቀኝ-ይጫኑ በ ማውጫ ወይንም የ ሰንጠረዥ ማውጫ ውስጥ: ይምረጡ በ እጅ ከ መቀየር መጠበቂያ በ አይነት tab ውስጥ
በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ: ይምረጡ -
በ ቀኝ-ይጫኑ በ ማውጫ ወይንም የ ሰንጠረዥ ማውጫ በ መቃኛ ውስጥ እና ይምረጡ ማውጫ - ለ ንባብ-ብቻ እቃ
መጠበቂያውን ማጥፊያ
-
በ ቀኝ-ይጫኑ በ ማውጫ ወይንም የ ሰንጠረዥ ማውጫ ውስጥ: ይምረጡ በ እጅ ከ መቀየር መጠበቂያ በ አይነት tab ውስጥ
በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ: ምልክቱን ያጥፉ -
በ ቀኝ-ይጫኑ በ ማውጫ ወይንም የ ሰንጠረዥ ማውጫ በ መቃኛ ውስጥ እና ምልክቱን ያጥፉ ማውጫ - ለ ንባብ-ብቻ
መጠበቂያ ጠቅላላ የ LibreOffice መጻፊያ ሰነድ ከ ድንገተኛ ለውጥ
እርስዎ መጠበቅ ይችላሉ ይዞታዎችን በ LibreOffice መጻፊያ ሰነድ ውስጥ ከ ድንገተኛ ለውጥ: የ ፋይሉ አቀራረብ ከ እነዚህ አንዱን አይነት ከሆነ: .doc, .docx, .odt, .ott.
ጠቅላላ ሰነዱን መጠበቅ ለ ማስቻል: ይሂዱ ወደ LibreOffice – ምርጫዎች መሳሪያዎች – ምርጫ - LibreOffice መጻፊያ – ተስማሚነቱ እና ይምረጡ ፎርም መጠበቂያ: መጠበቂያውን ለ ማሰናከል: ምልክቱን ያጥፉ