የ ወረቀት ትሪ ለ ማተሚያው መምረጫ

እርስዎ የ ገጽ ዘዴዎች ይጠቀሙ ለ መወሰን የ ተለያዩ የ ወረቀት ምንጮች ለ ተለያዩ ገጾች በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ

  1. ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች

  2. ይጫኑ የ ገጽ ዘዴዎችን ምልክት

  3. በ ቀኝ-ይጫኑ የ ገጽ ዘዴ ከ ዝርዝር ውስጥ እርስዎ መወሰን የሚፈልጉትን ለ ወረቀት ምንጮች እና ከዛ ይምረጡ ማሻሻያ

  4. ወረቀት ትሪ ሳጥን ውስጥ መጠቀም የሚፈልጉትን የ ወረቀት ትሪ ይምረጡ

  5. ይጫኑ እሺ

  6. ይድገሙ ደረጃዎቹን ከ 1-5 ለ እያንዳንዱ የ ገጽ ዘዴ ወረቀቱን መወሰን ለሚፈልጉት

  7. የሚፈልጉትን የ ገጽ ዘዴ ወደሚፈልጉት ገጽ መፈጸሚያ

የ ገጽ ቅድመ እይታ ከ መታተሙ በፊት

የ ገጽ ዘዴዎች መፍጠሪያ እና መፈጸሚያ