በርካታ ገጾችን በ አንድ ወረቀት ላይ ማተሚያ
በ ገጽ እቅድ tab ገጽ ውስጥ የ ንግግር ውስጥ ምርጫ አለ በርካታ ገጾችን በ አንድ ወረቀት ውስጥ ለማተም
-
ይምረጡ ፋይል - ማረሚያ እና ይጫኑ የ ገጽ እቅድ tab
-
ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:
-
ሁለት ገጾች ጎን ለ ጎን በ አንድ ወረቀት ላይ ለማተም ፡ ይምረጡ "2" በ ገጾች በ ወረቀት ሳጥን ውስጥ
-
በርካታ ገጾች በ አንድ ወረቀት ላይ ለማተም: ይምረጡ የ ገጽ ቁጥሮች በ ወረቀት እና በምርጫ ገጾቹን ያሰናዱ: በ ትንሹ በቅድሚያ እይታ የ ገጾቹን አዘገጃጀት ያሳይዎታል
-
ይጫኑ ማተሚያ.