የ ገጽ ቅድመ እይታ ከ መታተሙ በፊት
-
ይምረጡ ፋይል - የ ህትመት ቅድመ እይታ
-
የ ማሳያ ምልክቱን ይጠቀሙ የ ህትመት ቅድመ እይታ መደርደሪያ ላይ ገጹን መመልከቻ ለማሳነስ ወይንም ለማሳደግ
ሰነዱን አሳንሶ ለማተም የ ማተሚያ ምርጫዎች ማሰናጃ የ ገጽ እቅድ tab ገጽ ውስጥ የ ንግግር ውስጥ
-
የ ቀስት ቁልፍ ይጠቀሙ ወይንም የ ቀስት ምልክቶች ከ ማተሚያ ቅድመ እይታ መደርደሪያ ሰነድ መሸብለያ ውስጥ