የ ገጽ ዘዴዎች መፍጠሪያ እና መፈጸሚያ
LibreOffice የ ገጽ ዘዴዎች ይጠቀማል የ እቅድ ገጽ ለ መወሰን: የ ገጽ አቅጣጫ: መደብ: መስመሮች: ራስጌዎች: ግርጌዎች: እና የ ጽሁፍ አምዶችን ያካትታል: የ እያንዳንዱን ገጽ እቅድ ለ መቀየር በ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ ለ ገጹ የ ገጽ ዘዴ ማስተካከያ መፍጠር እና መፈጸም አለብዎት
አዲስ የ ገጽ ዘዴ ለ መወሰን
-
ይምረጡ
-
ይጫኑ የ ገጽ ዘዴዎችን ምልክት
-
ከ ገጽ ዘዴዎች ዝርዝር ውስጥ: በቀኝ-ይጫኑ እቃው ላይ እና ከዛ ይምረጡ አዲስ
-
በ አደራጅ tab, ስም ይጻፉ በ ስም ሳጥን ውስጥ
-
ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:
-
የ ገጽ ዘዴ ማስተካከያ ለ መፈጸም ወደ ነጠላ ገጽ: ይምረጡ ነባር የ ገጽ ዘዴ እርስዎ በ ሰነዱ ውስጥ የ ተጠቀሙትን በ የሚቀጥለው ዘዴ ሳጥን ውስጥ
-
የ ገጽ ዘዴ ማስተካከያ ለ መፈጸም ከ አንድ ገጽ በላይ: ይምረጡ ስሙን ከ የሚቀጥለው ዘደ ሳጥን ውስጥ: ዘዴውን መጠቀም ለማስቆም: የ ገጽ መጨረሻ በ እጅ ያስገቡ: እና የ ተለየ የ ገጽ ዘዴ ይመድቡ
-
ይጠቀሙ tabs በ ንግግር ውስጥ የ እቅድ ምርጫ ለማሰናዳት: ለ ገጽ ዘዴ እና ከዛ ይጫኑ እሺ
የ ገጽ ዘዴ ለ መፈጸም
-
መፈጸም በሚፈልጉት የ ገጽ ዘዴ ላይ ገጹን ይጫኑ
-
ይምረጡ
እና ከዛ ይጫኑ የ ምልክት -
ከ ዝርዝሩ ውስጥ ስሙን ሁለት ጊዜ-ይጫኑ
የ ገጽ ዘዴ ወደ አዲስ ገጽ ለ መፈጸም
-
በ ሰነዱ ላይ ይጫኑ አዲሱ ገጽ የት እንደሚጀምር
-
ይምረጡ ማስገቢያ - በ እጅ መጨረሻ
-
ይምረጡ የ ገጽ መጨረሻ
-
ከ
ሳጥን ውስጥ ይምረጡ የ ገጽ ዘዴ መፈጸም የሚፈልጉትን በ እጅ መጨረሻን ተከትሎ ለሚመጣው ገጽ -
ይጫኑ እሺ