የ ገጽ አቀራረብ መቀየሪያ

የ ሁሉም ገጽ ባህሪዎች በ መጻፊያ የ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ: እንደ ለምሳሌ: የ ገጽ አቅጣጫ: የሚገለጹት በ በ ገጽ ዘዴዎች ነው: በ ነባር: አዲስ የ ጽሁፍ ሰነድ የሚጠቀመው የ “ነባር” ገጽ ዘዴ ነው ለ ሁሉም ገጾች: እርስዎ የ ነበረ የ ጽሁፍ ሰነድ ከ ከፈቱ የ ተለያየ የ ገጽ ዘዴዎች የያዘ ምናልባት ለ ተለያዩ ገጾች ተፈጽሞ ሊሆን ይችላል

እርስዎ የ ፈጸሙትን ለውጦች ማወቅ በጣም አስፈላጊ ነው ለ ገጽ ባህሪዎች ተፅእኖ የሚፈጥረው የ አሁኑን የ ገጽ ዘዴዎች በሚጠቀሙ ገጾች ላይ ነው: የ አሁኑ የ ገጽ ዘዴዎች ዝርዝር በ ሁኔታዎች መደርደሪያ ላይ ከ መስኮቱ ድንበር በ ታች በኩል ይታያል

ለ ሁሉም ገጾች የ ገጽ አቅጣጫ ለመቀየር

የ እርስዎ የ ጽሁፍ ሰነድ ገጾች የያዘ ከሆነ ተመሳሳይ የ ገጽ ዘዴ: እርስዎ የ ገጽ ባህሪዎችን በቀጥታ መቀየር ይችላሉ:

 1. ይምረጡ አቀራረብ - ገጽ

 2. ይጫኑ የ ገጽ tab.

 3. ከስር ወረቀት አቀራረብ ይምረጡ: “ምስል” ወይንም “በ መሬት አቀማመጥ”

 4. ይጫኑ እሺ

የ ገጽ አቅጣጫ ለመቀየር ለ ጥቂት ገጾች

LibreOffice የ ገጽ ዘዴዎች የሚጠቀመው የ ገጽ አቅጣጫ ለማሳየት ነው በ ሰነድ ውስጥ: የ ገጽ ዘዴዎች የሚገልጹት ተጨማሪ የ ገጽ ባህሪዎችን ነው: ለምሳሌ: የ ራስጌ እና የ ግርጌ ወይንም የ ገጽ ኅዳጎች: እርስዎ መቀየር ይችላሉ የ “ነባር” ገጽ ዘዴ ለ አሁኑ ሰነድ ወይንም እርስዎ መግለጽ ይችላሉ የ ራስዎትን የ ገጽ ዘዴ: እና መፈጸም ይችላሉ በ ማንኛውም የ እርስዎ የ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ

በዚህ የ እርዳታ ገጽ መጨረሻ ላይ: እንወያያለን ስለ የ ገጽ ዘዴዎች ክልል በ ዝርዝር: እርስዎ እርግጠኛ ካልሆኑ ስለ የ ገጽ ዘዴዎች ሀሳብ: እባክዎን ከዚህ ገጽ በ ታች ያለውን መምሪያ ያንብቡ

የ ማስታወሻ ምልክት

የ ተለየ የ ባህሪ ዘዴዎች ወይንም የ አንቀጽ ዘዴዎች: የ ገጽ ዘዴዎች ቅደም ተከተል አያውቁም: እርስዎ አዲስ የ ገጽ ዘዴ መፍጠር ይችላሉባህሪዎችን መሰረት ያደረገ ከ ነበረ የ ገጽ ዘዴ ውስጥ: ነገር ግን በኋላ እርስዎ የ ዘዴ ምንጭ ከ ቀየሩ: አዲሱ የ ገጽ ዘዴ ራሱ በራሱ ለውጦችን አይወርስም


ለ ሁሉም ገጾች የ ገጽ አቅጣጫ ለ መቀየር ተመሳሳይ የ ገጽ ዘዴ ለሚጋሩ: እርስዎ በ መጀመሪያ የ ገጽ ዘዴ ያስፈልጎታል እና ከዛ ዘዴውን ለ ሁሉም ይፈጽሙ:

 1. ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች

 2. ይጫኑ የ ገጽ ዘዴዎች ምልክት

 3. በ ቀኝ-ይጫኑ በ ገጽ ዘዴ ላይ እና ይምረጡ አዲስ አዲሱ የ ገጽ ዘዴ በ መጀመሪያ ሁሉንም የ ተመረጠውን ገጽ ባህሪዎች ይኖረዋል

 4. አደራጅ tab ገጽ: ውስጥ ስም ይጻፉ ለ ገጽ ዘዴ በ ስም ሳጥን ውስጥ: ለምሳሌ "የ እኔ የ መሬት አቀማመጥ"

 5. የሚቀጥለው ዘዴ ሳጥን ውስጥ ይምረጡ የሚፈልጉትን የ ገጽ ዘዴ ለሚቀጥለው ገጽ አዲስ የ ገጽ ዘዴ ለመፈጸም: ይመልከቱ ይህን ክፍል ስለ የ ገጽ ዘዴ ክልል ከዚህ እርዳታ ገጽ ከ ታች በኩል

 6. ይጫኑ የ ገጽ tab.

 7. ከስር ወረቀት አቀራረብ ይምረጡ: “ምስል” ወይንም “በ መሬት አቀማመጥ”

 8. ይጫኑ እሺ

እርስዎ አሁን ገልጸዋል መደበኛ የ ገጽ ዘዴ የ ተሰየመ "የ እኔ መሬት አቀማመጥ": አዲሱን ዘዴ ለ መፈጸም: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ "የ እኔ መሬት አቀማመጥ" ገጽ ዘዴ ውስጥ በ ዘዴዎች መስኮት ውስጥ: ሁሉንም ገጾች በ አሁኑ ክልል ውስጥ የ ገጽ ዘዴዎች በሙሉ ይቀየራል: እርስዎ ከ ገለጹ "የሚቀጥለውን ዘዴ" ልዩ ዘዴ እንዲሆን: የ መጀመሪያው ገጽ ለ አሁኑ የ ገጽ ዘዴዎች ክልል ብቻ ይቀየራል

የ ገጽ ዘዴዎች ክልል

እርስዎ ማወቅ አለብዎት ስለ የ ገጽ ዘዴዎች ክልል በ LibreOffice. የ እርስዎ የትኛው ገጽ እንደሚጎዳ የ ገጽ ዘዴ በሚቀይሩ ጊዜ

የ አንድ ገጽ እርዝመት ዘዴዎች

የ ገጽ ዘዴ መግለጽ ይቻላል ለ አንድ ገጽ ክልል ብቻ: የ “መጀመሪያ ገጽ” ዘዴ ጥሩ ምሳሌ ነው: እርስዎ ማሰናዳት ይችላሉ ይህን ባህሪ በ መግለጽ ሌላ የ ገጽ ዘዴ እንዲሆን "የሚቀጥለው ዘዴ": በ አቀራረብ - ገጽ - ማደራጃ tab ገጽ ውስጥ

የ አንድ ገጽ እርዝመት ዘዴ የሚጀምረው ከ ድንበሩ በ ታች በኩል ነው በ አሁኑ የ ገጽ ዘዴ መጠን እስከ የሚቀጥለው የ ገጽ መጨረሻ ድረስ: የሚቀጥለው የ ገጽ መጨረሻ የሚታየው ራሱ በራሱ ነው: የ ጽሁፍ ወደ የሚቀጥለው ገጽ ሲፈስ: አንዳንድ ጊዜ ይህ ይባላል የ "ለስላሳ የ ገጽ መጨረሻ": በ አማራጭ እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የ ገጽ መጨረሻ በ እጅ

መጠቆሚያው ባለበት ቦታ በ እጅ የ ገጽ መጨረሻ ለማስገባት ይጫኑ Ctrl+ማስገቢያ ወይንም ይምረጡ ማስገቢያ - በ እጅ የ ገጽ መጨረሻ እና ይጫኑ እሺ

የ ገጽ ዘዴ መጠን በ እጅ መግለጫ

የ “ነባር” ገጽ ዘዴ አያሰናዳም የ ተለያዩ "የሚቀጥለው ዘዴ" በ አቀራረብ - ገጽ - ማደራጃ tab ገጽ ውስጥ: በሱ ፋንታ የ "የሚቀጥለው ዘዴ" ይሰናዳል እንደ “ነባር”: ሁሉንም የ ገጽ ዘዴዎች የሚከተሉ ተመሳሳይ የ ገጽ ዘዴ ወደ በርካታ ገጾች ይስፋፋሉ: የ ታችኛው እና የ ላይኛው ድንበሮች ለ ገጽ ዘዴዎች መጠን የሚገለጸው በ "ገጽ መጨረሻ ዘዴ" ነው: ሁሉም ገጾች በ ማንኛውም ሁለት "ገጽ መጨረሻ ዘዴ" መካከል የሚጠቀመው ተመሳሳይ የ ገጽ ዘዴ ነው

እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የ "ገጽ መጨረሻ ከ ዘዴ" ጋር በ ቀጥታ መጠቆሚያው ባለበት ቦታ: በ አማራጭ: እርስዎ መፈጸም ይችላሉ የ "ገጽ መጨረሻ ከ ዘዴ" ጋር ባህሪ ወደ አንቀጽ ወይንም ወደ አንቀጽ ዘዴ ውስጥ

ከ እነዚህ ትእዛዞች አንዱን ይፈጽሙ:

ስለ ራስጌዎች እና ግርጌዎች

የ አሁኑን ገጽ መሰረት ባደረገ የ ገጽ ዘዴ መፍጠሪያ

የ ምእራፍ ስም እና ቁጥር በ ራስጌ ወይንም ግርጌ ውስጥ ማስገቢያ

ራስጌዎች ወይንም ግርጌዎች አቀራረብ