የ ገጽ ቁጥሮች

በ መጻፊያ ውስጥ የ ገጽ ቁጥር በ ጽሁፍ ውስጥ ሊያስገቡ የሚችሉት ሜዳ ነው

የ ገጽ ቁጥር ለማስገባት

ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳ - የ ገጽ ቁጥር ለ ማስገባት የ ገጽ ቁጥር መጠቆሚያው አሁን ባለበት ቦታ

የ ምክር ምልክት

ይህን ጽሁፍ ከ ተመለከቱ "የ ገጽ ቁጥር" በ ቁጥር ፋንታ ይምረጡ መመልከቻ - የ ሜዳ ስሞች


ነገር ግን እነዚህ ሜዳዎች ቦታ ይቀይራሉ እርስዎ ጽሁፍ በሚጨምሩ ወይንም በሚያስወግዱ ጊዜ: ስለዚህ ማስገባት ጥሩ ነው የ ገጽ ቁጥር ሜዳ ወደ ራስጌ ወይንም ግርጌ ውስጥ ተመሳሳይ ቦታ ላይ: እና በ እያንዳንዱ ገጽ ላይ የሚደገም

ይምረጡ ማስገቢያ - ራስጌ እና ግርጌ - ራስጌ - (የ ገጽ ዘዴ ስም) ወይንም ማስገቢያ - ራስጌ እና ግርጌ - ግርጌ (የ ገጽ ዘዴ ስም) ራስጌ ወይንም ግርጌ መጨመሪያ ለ ሁሉም ገጾች በ አሁኑ የ ገጽ ዘዴ

በተወሰነ የ ገጽ ቁጥር ለማስጀመር

እርስዎ አሁን ተጨማሪ መቆጣጠሪያ ያስፈልጎታል ለ ገጽ ቁጥሮች: እርስዎ በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ እየጻፉ ነው መጀመር ባለበት በ ገጽ ቁጥር 12.

 1. በ ሰነዱ ውስጥ የ መጀመሪያውን አንቀጽ ይጫኑ

 2. ይምረጡ አቀራረብ - አንቀጽ - የ ጽሁፍ ፍሰት

 3. በ መጨረሻው ቦታ ያስችሉ ማስገቢያ ማስቻያ የ ገጽ ዘዴዎች ለማዘጋጀት እንዲችሉ አዲስ የ ገጽ ቁጥር ይጫኑ እሺ

የ ማስታወሻ ምልክት

የ አዲሱ ገጽ ቁጥር መለያ ነው ለ መጀመሪያው አንቀጽ በ ገጽ ውስጥ


የ ገጽ ቁጥር ዘዴ አቀራረብ

የ ሮማውያን የ ገጽ ቁጥር ማስኬድ ከ ፈለጉ i, ii, iii, iv, እና ወዘተ

 1. ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በቀጥታ ከ ገጽ ቁጥር ሜዳ በፊት: እና ይታያል የ ሜዳዎች ማረሚያ ንግግር ውስጥ

 2. ይምረጡ የ ቁጥር አቀራረብ እና ይጫኑ እሺ

የተለያዩ የ ገጽ ቁጥር ዘዴዎች መጠቀሚያ

እርስዎ ለ አንዳንድ ገጾች ቁጥር መስጠት ከፈለጉ በ ሮማውያን ቁጥር: ተከታዮቹን ቀሪ ገጾች በ ሌላ ዘዴ

በ መጻፊያ ውስጥ: እርስዎ የተለያዩ የ ገጽ ዘዴዎች ያገኛሉ: የ መጀመሪያው የ ገጽ ዘዴ ግርጌ ከ ገጽ ቁጥር ጋር ከ ሮማውያን ቁጥር አቀራረብ ጋር አለው: የሚቀጥለው የ ገጽ ዘዴ ግርጌ ከ ገጽ ቁጥር አቀራረብ ጋር አለው በተለያ መልክ

ሁለቱም የ ገጽ ዘዴዎች መለያየት አለባቸው በ ገጽ መጨረሻ: በ መጻፊያ ውስጥ: እርስዎ ራሱ በራሱ የ ገጽ መጨረሻ ወይንም በ እጅ የ ገጽ መጨረሻ ማስገባት ይችላሉ

እንደ እርስዎ ሰነድ አይነት ይለያያል የትኛው ጥሩ እንደሆን: በ እጅ የ ገባ የ ገጽ መጨረሻ ለ መጠቀም በ ገጽ መጨረሻ እና በ ገጽ ዘዴዎች መካከል: ወይንም ራሱ በራሱ መቀየሪያ ለ መጠቀም: እርስዎ አንድ የ አርእስት ገጽ ብቻ ከፈለጉ ከ ተለየ ዘዴ ጋር ከ ሌሎቹ ገጾች: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ራሱ በራሱ መቀየሪያ ዘዴ:

ወደ መጀመሪያው ገጽ የተለየ የ ገጽ ዘዴ ለ መፈጸም

 1. በ ሰነዱ ውስጥ የ መጀመሪያውን ገጽ ይጫኑ

 2. ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች

 3. ዘዴዎች መስኮት ውስጥ ይጫኑ የ ገጽ ዘዴዎች ምልክት

 4. ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ "መጀመሪያው ገጽ" ዘዴ ላይ

የ እርስዎ ገጽ ዘዴ አሁን ዘዴ አለው የ "መጀመሪያ ገጽ": እና የሚቀጥሉት ገጾች ራሱ በራሱ ይኖረዋል የ "ነባር" ዘዴ

እርስዎ አሁን ለምሳሌ ግርጌ ማስገባት ይችላሉ ለ "ነባር" ገጽ ዘዴ ብቻ: ወይንም ግርጌ ማስገባት ለ ሁለቱም የ ገጽ ዘዴዎች: ነገር ግን በ ተለያየ የ ገጽ ቁጥር ሜዳዎች አቀራረብ

የ ገጽ ዘዴ መቀየሪያ በ እጅ ለ መፈጸም

 1. ይጫኑ በ መጀመሪያው አንቀጽ በ ገጹ መጀመሪያ ውስጥ: የ ተለየ የ ገጽ ዘዴ የሚፈጽሙበት ላይ

 2. ይምረጡ ማስገቢያ - በ እጅ መጨረሻ ይታይዎታል የ መጨረሻ ማስገቢያ ንግግር

 3. ዘዴ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ይምረጡ የ ገጽ ዘዴ: አዲስ የ ገጽ ቁጥር ማሰናዳት ይችላሉ: ይጫኑ እሺ

የ ተመረጠውን የ ገጽ ዘዴ መጠቀሚያ ከ አሁኑ አንቀጽ እስከሚቀጥለው የ ገጽ መጨረሻ ዘዴ ድረስ: እርስዎ በ መጀመሪያ አዲስ የ ገጽ ዘዴ መፍጠር ያስፈልጎታል

የ ገጽ ቁጥሮች በ ግርጌ ውስጥ ማስገቢያ

ስለ ራስጌዎች እና ግርጌዎች

ተፈራራቂ የ ገጽ ዘዴዎች በ ጎዶሎ እና በ ሙሉ ገጾች

የ አሁኑን ገጽ መሰረት ባደረገ የ ገጽ ዘዴ መፍጠሪያ

የ ምእራፍ ስም እና ቁጥር በ ራስጌ ወይንም ግርጌ ውስጥ ማስገቢያ

ራስጌዎች ወይንም ግርጌዎች አቀራረብ