የ ገጽ መደብ መቀየሪያ

LibreOffice የ ገጽ ዘዴዎች ይጠቀማል ለ መወሰን የ ገጾች መደብ በ ሰነድ ውስጥ: ለምሳሌ: የ ገጽ መደብ ለ መቀየር አንድ ወይንም ተጨማሪ ገጾች በ ሰነድ ውስጥ ወደ ውሀ ምልክት: እርስዎ መፍጠር ያስፈልግዎታል የ ገጽ ዘዴ የ ውሀ ምልክት እንደ መደብ የሚጠቀም: እና ከዛ ይፈጽሙ የ ገጽ ዘዴ ለ ገጾቹ በሙሉ

የ ገጽ መደብ ለመቀየር

  1. ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች

  2. ይጫኑ የ ገጽ ዘዴዎችን ምልክት

  3. ከ ገጽ ዘዴዎች ዝርዝር ውስጥ: በቀኝ-ይጫኑ እቃው ላይ እና ከዛ ይምረጡ አዲስ

  4. አደራጅ tab ገጽ ውስጥ ስም ይጻፉ ለ ገጽ ዘዴ በ ስም ሳጥን ውስጥ

  5. የሚቀጥለው ዘዴ ሳጥን ውስጥ ይምረጡ የሚፈልጉትን የ ገጽ ዘዴ ለሚቀጥለው ገጽ ለመፈጸም

  1. ይጫኑ የ መደቡን tab.

  2. ከ ላይ በ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ይምረጡ እርስዎ የሚፈልጉት ሙሉ ቀለም ነው ወይንስ ንድፍ: ከዛ ይምረጡ የ እርስዎን ምርጫ ከ tab ገጽ ውስጥ

  3. ይጫኑ እሺ

በ ሰነድ ውስጥ የ ሁሉንም ገጽች መደብ ለ መቀየር

እርስዎ ከ መጀመርዎት በፊት: እርግጠኛ ይሁኑ እርስዎ የ ገጽ ዘዴ መፍጠርዎትን የ ገጽ መደብ የሚጠቀም: ይመልከቱ የ ገጽ መደብ ለ መቀየር ለ ዝርዝር

  1. ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች

  2. ይጫኑ የ ገጽ ዘዴዎችን ምልክት

  3. ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ገጽ ዘዴ ላይ የ ገጽ መደብ በሚጠቀመው ላይ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን መደብ

የተለያየ የ ገጽ መደብ ለ መጠቀም በተመሳሳይ ሰነድ ውስጥ

እርስዎ ከ መጀመርዎት በፊት: እርግጠኛ ይሁኑ እርስዎ የ ገጽ ዘዴ መፍጠርዎትን የ ገጽ መደብ የሚጠቀም: ይመልከቱ የ ገጽ መደብ ለ መቀየር ለ ዝርዝር

  1. ይጫኑ ከ መጀመሪያው ባህሪ አንቀጽ ፊት ለ ፊት እርስዎ የ ገጽ መደብ መቀየር በሚፈልጉት ላይ

  2. ይምረጡ ማስገቢያ - በ እጅ መጨረሻ

  3. ይምረጡ የ ገጽ መጨረሻ.

  4. ዘዴ ሳጥን ውስጥ ይምረጡ የ ገጽ ዘዴ የ ገጽ መደብ የሚጠቀም

  1. ይጫኑ እሺ

የ ገጽ ውሀ ምልክት

የ ውሀ ምልክት ጽሁፍ ማስገቢያ በ አሁኑ የ ገጽ ዘዴ መደብ ውስጥ

ስለ ራስጌዎች እና ግርጌዎች

የ አሁኑን ገጽ መሰረት ባደረገ የ ገጽ ዘዴ መፍጠሪያ

የ ምእራፍ ስም እና ቁጥር በ ራስጌ ወይንም ግርጌ ውስጥ ማስገቢያ

ራስጌዎች ወይንም ግርጌዎች አቀራረብ