የ ገጽ መጨረሻ ማስገቢያ እና ማጥፊያ
የ ገጽ መጨረሻ በ እጅ ለማስገባት
-
አዲስ ገጽ እንዲጀምር በሚፈልጉበት ቦታ ሰነዱ ውስጥ ይጫኑ
-
ይጫኑ Ctrl+ማስገቢያ
የ ገጽ መጨረሻ በ እጅ ለማጥፋት
-
ይጫኑ ከ መጀመሪያው ባህሪ አንቀጽ ፊት ለ ፊት በ ገጹ ላይ በ እጅ የ ገጽ መጨረሻ የሚከተለውን
-
የ ኋሊት ደምሳሽን ይጫኑ
ከ ሰንጠረዥ በፊት ያለን የ ገጽ መጨረሻ በ እጅ ለማጥፋት
-
በቀኝ-ይጫኑ ሰንጠረዡ ላይ እና ይምረጡ ሰንጠረዥ
-
ይጫኑ በ ጽሁፍ ፍሰት ላይ tab.
-
ማጽጃ የ መጨረሻ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን