ቁጥር የተሰጣቸውን ዝርዝር ቁጥር መስጫ ማሻሻያ

እርስዎ ከ አንቀጽ ውስጥ የ ቁጥር መስጫ ማስወገድ ይችላሉ ከ ቁጥር መስጫ ዝርዝር ውስጥ: ወይንም መቀየር ቁጥር የ ቁጥር አሰጣጥ የሚጀምርበትን

የ ምክር ምልክት

እርስዎ ቁጥር የ ተሰጣቸው ራስጌዎች ከ ፈለጉ: ይጠቀሙ የ መሳሪያዎች - ምእራፍ ቁጥር መስጫ ዝርዝር ትእዛዝ የ ቁጥር መስጫ ለ መመደብ ወደ አንቀጽ ዘዴ ውስጥ: የ ቁጥር መስጫ ምልክት አይጠቀሙ: ከ እቃ መደርደሪያ አቀራረብ ውስጥ


ቁጥር የተሰጣቸውን ዝርዝር ከ አንቀጽ ውስጥ ቁጥር መስጫ ለማስወገድ

  1. ይጫኑ ከ መጀመሪያው ባህሪ አንቀጽ ፊት ለ ፊት እርስዎ ማስወገድ በሚፈልጉት ቁጥር መስጫ ላይ

  2. ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:

ቁጥር ለ መቀየር ቁጥር ከ ተሰጣቸው ዝርዝር ውስጥ የሚጀምረውን በ

  1. ይጫኑ ቁጥር ከ ተሰጣቸው ዝርዝር ውስጥ ማንኛውም ቦታ

  2. ይምረጡ አቀራረብ - ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ እና ከዛ ይጫኑ የ ምርጫዎችን tab.

  3. ቁጥር ያስገቡ ዝርዝሩ እንዲጀምር የሚፈልጉበትን መጀመሪያ በ ሳጥን ውስጥ

  4. ይጫኑ እሺ

ቁጥር መስጫ እና የ ቁጥር መስጫ ዘዴዎች

ነጥቦች መጨመሪያ

ቁጥር መስጫ መጨመሪያ

ለ እያንዳንዱ አንቀጾች ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ ማጥፊያ

የ መግለጫ አጠቃቀም

የ ቁጥር መጠኖችን መወሰኛ

የ ዊኪ ገጽ ስለ አንቀጾች ቁጥር መስጫ ዘዴ