የ መስመር ቁጥሮች መጨመሪያ

LibreOffice የ መስመር ቁጥር በ ጠቅላላ ሰንዱ ውስጥ ማስገቢያ ወይንም ለ ተመረጠው አንቀጽ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: የ መስመር ቁጥር ያካትታል የ እርስዎን ሰነድ በሚያትሙ ጊዜ: እርስዎ መወሰን ይችላሉ የ መስመር ቁጥር መስጫ እረፍት: የ መስመር ቁጥር ማስጀመሪያ: እና የ ባዶ መስመር መቁጠሪያ ወይንም መስመሮች በ ክፍተት ውስጥ: እንዲሁም እርስዎ መጨመር ይችላሉ መለያያ በ መስመር ቁጥሮች መካከል

የ ማስታወሻ ምልክት

የ መስመር ቁጥሮች ለ HTML አቀራረብ አይኖርም


የ መስመር ቁጥሮች ለ ጠቅላላ ሰነዱ ለ መጨመር

 1. ይምረጡ መሳሪያዎች - መስመር ቁጥር መስጫ

 2. ይምረጡ ቁጥር መስጫ ማሳያ እና ከዛ የሚፈልጉትን እርስዎ ከ ምርጫዎቹ ውስጥ ይምረጡ

 3. ይጫኑ እሺ

የ መስመር ቁጥሮች ለተወሰኑ አንቀጾች ለ መጨመር

 1. ይምረጡ መሳሪያዎች - መስመር ቁጥር መስጫ

 2. ይምረጡ ቁጥር መስጫ ማሳያ

 3. ይጫኑ ለ መክፈት የ ዘዴዎች መስኮት: እና ከዛ ይጫኑ የ አንቀጽ ዘዴዎች ምልክት

 4. በ ቀኝ-ይጫኑ ከ "ነባር" የ አንቀጽ ዘዴዎች እና ይምረጡ ማሻሻያ

  ሁሉንም የ አንቀጽ ዘዴዎች መሰረት ያደረጉት የ "ነባር" ዘዴ ነው

 1. ይጫኑ የ እቅድ & ቁጥር መስጫ tab.

 2. መስመር ቁጥር መስጫ ቦታ ላይ ያጽዱ ይህን አንቀጽ በ መስመር ቁጥር መስጫ ማካተቻ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ

 3. ይጫኑ እሺ

 4. ይምረጡ አንቀጽ(ጾች) እርስዎ የ መስመር ቁጥር መጨመር ወደሚፈልጉበት

 5. ይምረጡ አቀራረብ - አንቀጽ እና ከዛ ይጫኑ የ እቅድ & ቁጥር መስጫ tab.

 6. ይምረጡ ይህን አንቀጽ በ መስመር ቁጥር መስጫ ማካተቻ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ.

 7. ይጫኑ እሺ

እርስዎ እንዲሁም መፍጠር ይችላሉ የ አንቀጽ ዘዴ የ መስመር ቁጥር የሚያካትት: እና ለ አንቀጹ መስመር ቁጥር መስጫ መጨመር ይችላሉ

የ መስመር ቁጥር ማስጀመሪያ ለ መወሰን

 1. አንቀጹ ላይ ይጫኑ

 2. ይምረጡ አቀራረብ - አንቀጽ እና ከዛ ይጫኑ የ እቅድ & ቁጥር መስጫ tab.

 3. ይምረጡ ይህን አንቀጽ በ መስመር ቁጥር መስጫ መጨመሪያ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ

 4. ይምረጡ በ አንቀጽ ላይ እንደገና ማስጀመሪያ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ

 5. ያስገቡ የ መስመር ቁጥር መስጫ በ ማስጀመሪያ ሳጥን ውስጥ

 6. ይጫኑ እሺ

መሳሪያዎች - መስመር ቁጥር መስጫ

ቁጥር መስጫ እና የ ቁጥር መስጫ ዘዴዎች

አቀራረብ - አንቀጽ - ቁጥር መስጫ

የ ዊኪ ገጽ ስለ አንቀጾች ቁጥር መስጫ ዘዴ