ምንም-የማይታተም ጽሁፍ መፍጠሪያ
የማይታተም ጽሁፍ ለ መፍጠር የሚከተለውን ያድርጉ:
-
ይምረጡ
እና ይጫኑ -
በ ክፈፉ ውስጥ ጽሁፍ ያስገቡ እና የ ክፈፉን መጠን እንደሚፈልጉት ያስተካክሉ
-
ይምረጡ
እና ከዛ ይጫኑ የ tab. -
በ ባህሪዎች ቦታ: ያጽዱ የ ማተሚያ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ
-
ይጫኑ እሺ