የ ጽሁፍ ሰነዶች መቃኛ

መቃኛ የሚያሳየው የ እርስዎን የ ተለያዩ ሰነዶች ክፍል ነው: እንደ ራስጌ: ሰንጠረዥ: ክፈፎች: እቃዎች: ወይንም hyperlinks.

  1. ለ መክፈት መቃኛን ይጫኑ F5.

  2. በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ በፍጥነት ለ መዝለል ወደ አንድ ቦታ: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ እቃው ላይ ከ ዝርዝር ውስጥ በ መቃኛ መስኮት ውጥ ወይንም ያስገቡ የ ገጽ ቁጥር በ ማሽከርከሪያ ሳጥን ውስጥ

ለ ሰነድ መመልከቻ መቃኛ

መቃኛ