ከ ሌላ ሰነድ ወይንም ቴምፕሌት ዘዴዎችን መጠቀሚያ

ወደ አሁኑ ሰነድ ዘዴዎችን ወይንም ቴምፕሌት ከ ሌላ ሰነድ ማምጣት ይችላሉ

መክፈቻ የ ዘዴዎች መጫኛ ንግግር ሳጥን በ አንዱ

  1. ከ ታች በኩል ያለውን ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ይጠቀሙ ንግግር ለ መምረጥ የ ዘዴ አይነት እርስዎ ማምጣት የሚፈልጉትን: ዘዴዎችን ለ መቀየር በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ተመሳሳይ ስም ያላቸውን እርስዎ ከሚያመጡት ጋር: ይምረጡ በላዩ ላይ ደርቦ ይጽፋል

  2. ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:

ቴምፕሌቶች እና ዘዴዎች

የ አሁኑን ገጽ መሰረት ባደረገ የ ገጽ ዘዴ መፍጠሪያ