ቁጥር የተሰጣቸውን ዝርዝሮች መቀላቀያ

ቁጥር የተሰጣቸውን ዝርዝሮች መቀላቀል ይችላሉ ወደ ተከታታይ ቁጥር የተሰጣቸው ዝርዝር

ተከታታይ ቁጥር የተሰጣቸውን ዝርዝሮች ለ መቀላቀል

  1. ከ ዝርዝሮች ውስጥ አንቀጾችን ይምረጡ

  2. አቀራረብ መደርደሪያ ላይ ይጫኑ የ ቁጥር መስጫ ማብሪያ/ማጥፊያ ምልክት ሁለት ጊዜ ይጫኑ

ቁጥር የተሰጣቸው ዝርዝር ለ መፍጠር ከ ምንም-ተከታታይ ላልሆኑ አንቀጾች:

  1. ተጭነው ይያዙ Ctrl እና ምርጫውን ይጎትቱ የ መጀመሪያ ቁጥር የ ተሰጠውን አንቀጽ: እርስዎ መምረጥ የሚችሉት አንድ አንቀጽ ብቻ ነው

  2. ተጭነው ይያዙ Ctrl እና ይጎትቱ ምርጫውን እያንዳንዱ ቁጥር የ ተሰጠውን አንቀጽ ከ ዝርዝር ውስጥ እርስዎ መቀላቀል የሚፈልጉትን

  3. አቀራረብ መደርደሪያ ላይ ይጫኑ የ ቁጥር መስጫ ማብሪያ/ማጥፊያ ምልክት ሁለት ጊዜ ይጫኑ

ቁጥር መስጫ እና የ ቁጥር መስጫ ዘዴዎች

ነጥቦች መጨመሪያ

ቁጥር መስጫ መጨመሪያ

ለ እያንዳንዱ አንቀጾች ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ ማጥፊያ

የ መግለጫ አጠቃቀም

የ ቁጥር መጠኖችን መወሰኛ