የ ቁጥር መስጫ እና የ ነጥብ መስጭ ዝርዝር ረቂቅ ደረጃ መቀየሪያ
-
ቁጥር የ ተሰጣቸው ወይንም ነጥብ የ ተሰጣቸው አንቀጾች ወደ ታች አንድ ረቂቅ ደረጃ ለ ማንቀሳቀስ: ይጫኑ ከ አንቀጹ መጀመሪያ በፊት: እና ይጫኑ Tab
-
ቁጥር የ ተሰጣቸው ወይንም ነጥብ የ ተሰጣቸው አንቀጾች ወደ ላይ አንድ ረቂቅ ደረጃ ለ ማንቀሳቀስ: ይጫኑ ከ አንቀጹ መጀመሪያ በፊት: እና ይጫኑ Shift+Tab
-
ለ ማስገባት tab በ ቁጥር ወይንም በ ነጥብ እና በ ጽሁፍ አንቀጽ መካከል: ይጫኑ ከ አንቀጹ መጀመሪያ በፊት: እና ከዛ ይጫኑ ትእዛዝ Ctrl+Tab.