የ ጽሁፎች ዝርዝር መፍጠሪያ

የ ጽሁፎች ዝርዝር የ ስራዎች ዝርዝር ነው እርስዎ ያመሳከሩት በ ሰነዱ ውስጥ

የ Bibliographic መረጃ ማጠራቀሚያ

LibreOffice የ ጽሁፎች ዝርዝር መረጃ ማጠራቀሚያ በ ጽሁፎች ዝርዝር ዳታቤዝ ውስጥ ወይንም በ እያንዳንዱ ሰነድ ውስጥ

መረጃ በ ጽሁፎች ዝርዝር ዳታቤዝ ውስጥ ለማስቀመጥ

  1. ይምረጡ መሳሪያዎች - የ ጽሁፎች ዝርዝር ዳታቤዝ

  2. ይምረጡ ማስገቢያ - መዝገብ

  3. ስም ይጻፉ የ bibliography ማስገቢያ በ አጭር ስም ሳጥን ውስጥ: እና ከዛ ይጨምሩ ተጨማሪ መረጃ ለ መግለጫ በሚቀሩት ሳጥኖች ውስጥ

  4. መዝጊያ የ ጽሁፎች ዝርዝር ዳታቤዝ መስኮት

በ እያንዳንዱ ሰነድ ውስጥ የ Bibliographic መረጃ ለማስቀመጥ

  1. ይጫኑ በ ሰነዱ ላይ የ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ እንዲገባ በሚፈልጉበት ቦታ

  2. ይምረጡ ማስገቢያ - ማውጫዎች እና ሰንጠረዦች - የ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ .

  3. ይምረጡ ከ ሰነድ ይዞታ እና ይጫኑ አዲስ

  4. ስም ይጻፉ ለ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ በ አጭር ስም ሳጥን ውስጥ

  5. ይምረጡ የ ህትመት ምንጮች ለ መመዝገብ በ አይነት ሳጥን ውስጥ: እና ከዛ ይጨምሩ ተጨማሪ መረጃ ለ ቀሪዎቹ ሳጥኖች

  6. ይጫኑ እሺ

  7. ማስገቢያ በ ጽሁፎች ዝርዝር ንግግር ውስጥ ይጫኑ ማስገቢያ እና ከዛ መዝጊያ

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ ሰነድ ሲያስቀምጡ የ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያዎች የያዘ: ተመሳሳይ መዝገብ ራሱ በራሱ ይቀመጣል በ ተደበቀ ሜዳ በ ሰነድ ውስጥ


ማስገቢያ የ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያዎች ከ ጽሁፎች ዝርዝር ዳታቤዝ ውስጥ

  1. ይጫኑ በ ሰነዱ ላይ የ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ እንዲገባ በሚፈልጉበት ቦታ

  2. ይምረጡ ማስገቢያ - ማውጫዎች እና የ ሰንጠረዥ ይዞታዎች - የ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ

  1. ይምረጡ ከ ጽሁፎች ዝርዝር ዳታቤዝ ውስጥ

  2. ስም ይምረጡ ለ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ ማስገባት በሚፈልጉበት በ አጭር ስም ሳጥን ውስጥ

  3. ይጫኑ ማስገቢያ እና ከዛ ይጫኑ መዝጊያ