ማውጫ በ ፊደል ቅደም ተከተል መፍጠሪያ

  1. ማውጫ መጨመር በሚፈልጉበት ቦታ ሰነዱ ውስጥ ይጫኑ

  2. ይምረጡ ማስገቢያ - የ ሰንጠረዥ ማውጫ እና ማውጫ - የ ሰንጠረዥ ማውጫ እና ማውጫ ወይንም የ ጽሁፎች ዝርዝር

  3. አይነት tab: ይምረጡ "በ ፊደል ቅደም ተከተል" በ አይነት ሳጥን ውስጥ

  4. እርስዎ ፋይል በ ፊደል ቅደም ተከተል መጠቀም ከ ፈለጉ: ይምረጡ ፋይል በ ፊደል ቅደም ተከተል ምርጫ ቦታ ውስጥ: ይጫኑ የ ፋይል ቁልፍ: እና ከዛ ፋይሉን ፈልገው ያግኙ ወይንም አዲስ ፋይል በ ፊደል ቅደም ተከተል ይፍጠሩ

  5. ለ ማውጫ የ አቀራረብ ምርጫዎች ማሰናጃ: በ አሁኑ tab, ወይንም በማንኛውም ሌላ tabs በዚህ ንግግር ውስጥ: ለምሳሌ: እርስዎ ከ ፈለጉ መጠቀም ነጠላ የ ፊደል ራስጌዎች በ እርስዎ ማውጫ ውስጥ: ይጫኑ የ ማስገቢያዎች tab እና ከዛ ይምረጡ በ ፊደል ቅደም ተከተል ለ መቀየር የ ማውጫ አቀራረብ ደረጃዎች: ይጫኑ የ ዘዴዎች tab.

  6. ይጫኑ እሺ

  7. ማውጫውን ለማሻሻል በ ቀኝ-ይጫኑ ማውጫው ላይ እና ከዛ ይምረጡ ማሻሻያ ማውጫ ወይንም የ ሰንጠረዥ ይዞታዎች

በ ፊደል ቅደም ተከተል ፋይል መፍጠሪያ

የ ሰንጠረዥ ማውጫ መፍጠሪያ

ማውጫዎችን መግለጫ ወይንም የ ሰንጠረዥ ይዞታዎች ማስገቢያዎች

ማሻሻያ: ማረሚያ እና ማጥፊያ ማውጫዎችን እና የ ሰንጠረዥ ማውጫዎች

ማውጫ እና የ ሰንጠረዥ ማውጫዎች አቀራረብ

ማረሚያ ወይንም ማጥፊያ ማውጫ እና የ ሰንጠረዥ ማስገቢያ

በ ተጠቃሚው-የሚወሰን ማውጫዎች

የ ጽሁፎች ዝርዝር መፍጠሪያ

በርካታ ሰነዶችን የሚሸፍኑ ማውጫዎች