ማውጫዎችን መግለጫ ወይንም የ ሰንጠረዥ ይዞታዎች ማስገቢያዎች

የ ማውጫ ማስገቢያዎች ለመግለጽ

  1. ይጫኑ በ ቃሉ ላይ: ወይንም ይምረጡ ቃሎች ከ እርስዎ ሰነድ ውስጥ እንደ ማውጫ ማሰገቢያ መጠቀም የሚፈልጉትን

  2. ይምረጡ ማስገቢያ - የ ሰንጠረዥ ይዞታዎች እና ማውጫ - ማውጫ ማስገቢያ : እና ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:

የ ሰንጠረዥ ማውጫ ማስገቢያዎች ለመግለጽ

በጣም ጥሩ ዘዴ የ ሰንጠረዥ ይዞታዎች ለማመንጨት በ ቅድሚያ የ ተገለጹ የ ራስጌ አንቀጾች ዘዴዎች መፈጸም ነው: እንደ "ራስጌ 1": ለ አንቀጾች እርስዎ ማካተት ለሚፈልጉት በ ሰንጠረዥ ይዞታዎች ውስጥ

የ አንቀጽ ዘዴ ማስተካከያ ለ መጠቀም እንደ ሰንጠረዥ ማውጫ ማስገቢያ

  1. ይምረጡ መሳሪያዎች - ምእራፍ ቁጥር መስጫ እና ይጫኑ የ ቁጥር መስጫ tab.

  2. ይምረጡ የ አንቀጽ ዘዴ እርስዎ ማካተት የሚፈልጉትን በ እርስዎ የ ሰንጠረዥ ይዞታዎች ውስጥ ከ አንቀጽ ዘዴ ሳጥን ውስጥ

  3. ደረጃ ዝርዝር ውስጥ ይጫኑ ከ ባለስልጣን ደረጃ መጠቀም ይሚፈልጉትን የ አንቀጽ ዘዴ

  4. ይጫኑ እሺ አሁን ወደ እርስዎ ሰነድ የ ራስጌ ዘዴ መፈጸም ይችላሉ እና ማካተት ይችላሉ ወደ እርስዎ የ ሰንጠረዥ ማውጫዎች ውስጥ

የ ሰንጠረዥ ማውጫ መፍጠሪያ

ማሻሻያ: ማረሚያ እና ማጥፊያ ማውጫዎችን እና የ ሰንጠረዥ ማውጫዎች

ማውጫ እና የ ሰንጠረዥ ማውጫዎች አቀራረብ

ማረሚያ ወይንም ማጥፊያ ማውጫ እና የ ሰንጠረዥ ማስገቢያ

ማውጫ በ ፊደል ቅደም ተከተል መፍጠሪያ

በ ተጠቃሚው-የሚወሰን ማውጫዎች

የ ጽሁፎች ዝርዝር መፍጠሪያ

በርካታ ሰነዶችን የሚሸፍኑ ማውጫዎች