ጭረት መከልከያ ለ ተወሰኑ ቃላቶች

የ እርስዎ ጽሁፍ ራሱ በራሱ ከ ተጫረ እና አንዳንድ የ ተጫሩ አካላቶች የሚያስጠሉ ከሆነ: ወይንም እርስዎ መግለጽ ከ ፈለጉ እነዚህ ቃላቶች በፍጹም እንዳይጫሩ: እርስዎ ማጥፋት ይችላሉ መጫሪያውን ለ እነዚህ ቃላቶች:

 1. ይምረጡ - ቋንቋ ማሰናጃ - የ መጻፊያ እርዳታ

 2. ይምረጡ የ መዝገበ ቃላት ከ በ ተጠቃሚው-የሚወሰን መዝገበ ቃላት ዝርዝር ውስጥ: እና ከዛ ይምረጡ ማረሚያ

  ዝርዝሩ ባዶ ከሆነ ይጫኑ አዲስ መዝገበ ቃላት መፍጠሪያ

 3. ቃል ሳጥን ውስጥ: ይጻፉ ቃሉን እርስዎ ማስቀረት የሚፈልጉትን ከ መጫር አስከትለው እኩል ምልክት (=): ለምሳሌ: "የ እዩልኝ=":

 4. ይጫኑ አዲስ እና ከዛ ይጫኑ መዝጊያ

የ ምክር ምልክት

ቃል በፍጥነት ከ ጭረት ለማስቀረት: ቃል ይምረጡ: ይምረጡ አቀራረብ - ባህሪ ይጫኑ የ ፊደል tab: እና ይምረጡ "ምንም"በ ቋንቋ ሳጥን ውስጥ


አንዳንድ ቃላቶች የ ተለየ ባህሪዎች ይይዛሉ LibreOffice ጭረት የሚጠቀሙ: እርስዎ እነዚህን ቃላቶች እንዲጫሩ ካልፈለጉ: እርስዎ የ ተለየ ባህሪዎች ኮድ ማስገባት ይችላሉ ጭረት የሚከለክል: በዚህ ቦታ ላይ የ ተለየ ኮድ በ ገባበት ቦታ: እንደሚቀጥለው ይቀጥሉ:

 1. የተለዩ ገጽታዎችን ለ ውስብስብ ጽሁፍ እቅድ ማስቻያ (CTL) ቋንቋዎች: ይምረጡ - ቋንቋ ማሰናጃ - ቋንቋዎች እና ከዛ ምልክት ያድርጉ የ ውስብስብ ጽሁፍ እቅድ ማስቻያ (CTL) ይጫኑ እሺ:

 2. መጠቆሚያውን ጭረት በማይገባበት ቦታ ያድርጉ

 3. ይምረጡ ማስገቢያ - የ ምልክት አቀራረብ - ስፋት-የለም መጨረሻ የለም

  አንድ ጊዜ የተለየ ባህሪ ካስገቡ በኋላ: እርስዎ የ ውስብስብ ጽሁፍ ማስገቢያን ማሰናከል አለብዎት: የ ውስብስብ ጽሁፍ ማስገቢያ የሚያስፈልገው የተለየ ባህሪ ለማስገብት ብቻ ነው

ጭረት

የ ጽሁፍ ፍሰት