የ ደብዳቤ ፎርም መፍጠሪያ
የ ደብዳቤ ፎርም ለ መፍጠር: የ ጽሁፍ ሰነድ ሜዳዎች የ አድራሻ ደብተር እና የ አድራሻ ዳታቤዝ ያስፈልጋል: እና ከዛ እርስዎ መቀላቀል ወይንም ማዋሀድ ይችላሉ የ አድራሻ ዳታ እና የ ጽሁፍ ሰነድ ደብዳቤዎች ለማተም ወይንም በ ኢ-ሜይል መላክ ይችላሉ:
ሰነዱ በ HTML አቀራረብ ከሆነ: ማንኛውም የተጣበቁ ወይንም የተገናኙ ምስሎች በ ኢ-ሜይል አይላክም
የ ደብዳቤ ማዋሀጃ አዋቂ የ ደብዳቤዎች ፎርም ለ መፍጠር ይረዳዎታል
የ ፎርም ደብዳቤ ለ መፍጠር
-
ይምረጡ መሳሪያዎች - የ ደብዳቤ ማዋሀጃ አዋቂ
ለ እርስዎ የ ደብዳቤ ማዋሀጃ አዋቂ ንግግር ይታያል: የሚቀጥለው ምሳሌ ከ ብዙዎቹ አንዱ ነው ለ መቃኘት በ አዋቂው ገጾች ውስጥ:
-
ይምረጡ ከ ቴምፕሌት ማስጀመሪያ እና ይጫኑ የ መቃኛ ቁልፍ
ለ እርስዎ ይታያል አዲስ ንግግር
-
ይምረጡ የ ንግድ ልውውጥ ከ ግራ ዝርዝር ውስጥ: እና ከዛ ዘመናዊ ደብዳቤ በ ቀኝ ዝርዝር ውስጥ ይጫኑ እሺ የ ቴምፕሌት ንግግር ለመዝጋት እና ይጫኑ ይቀጥሉ በ አዋቂው ውስጥ
-
ይምረጡ ደብዳቤ እና ይጫኑ ይቀጥሉ
-
በ አዋቂው በሚቀጥለው ደረጃ: ይጫኑ የ አድራሻ ዝርዝር መምረጫ ቁልፍ ለ መመርመር እርስዎ ትክክለኛውን የ አድራሻ ዝርዝር እንደሚጠቀሙ: እርስዎ የ አድራሻ መከልከያ መጠቀም ከፈለጉ: ይምረጡ የ አድራሻ መከልከያ አይነት ይምረጡ: የ ዳታ ሜዳዎችን ያስማሙ አስፈላጊ ከሆነ: እና ይጫኑ ይቀጥሉ
-
ቀጥሎ ይከተሉ የ ሰላምታ መፍጠሪያ ደረጃ: አይምረጡ የ ግል ሰላምታ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ: ከ ባጠቃላይ ሰላምታ ይምረጡ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን ሰላምታ በሁሉም ደብዳቤዎች ላይ ከ ላይ በኩል
-
እርስዎ የ ደብዳቤ ማዋሀጃ በ ሰነዱ ውስጥ በ ማንኛውም ቦታ ማድረግ ከ ፈለጉ: ይምረጡ ተመሳሳይ አምድ በ እርስዎ የ ዳታ ምንጭ ውስጥ እና ከዛ ይጎትቱ እና ይጣሉ ወደ አምድ ራስጌ: ወደ ሰነዱ እርስዎ ሜዳው እንዲሆን በሚፈልጉበት ቦታ: እርግጠኛ ይሁኑ ጠቅላላ ሰነዱ መመረጡን
-
ይጫኑ የሚቀጥለውን እና በ መጨረሻ መጨረሻ የ ደብዳቤ ማዋሀጃ ለ መፍጠር