ማስገቢያ እና ማረሚያ የ ራስጌ ወይንም የ ግርጌ ማስታወሻዎችን

የ ግርጌ ማስታወሻ ስለ አርእስቱ የ በለጠ ማመሳከሪያ ነው ከ ገጹ በ ታች በኩል: እና የ መጨረሻ ማስታወሻ ማመሳከሪያ ነው ከ ገጹ መጨረሻ በኩል LibreOffice ለ ግርጌ ማስታወሻ እና ለ መጨረሻ ማስታወሻ ራሱ በራሱ ቁጥር ይሰጣል

የ ግርጌ ማስታወሻ ወይንም የ መጨረሻ ማስታወሻ ለ ማስገባት

  1. ይጫኑ በ እርስዎ ሰነድ ላይ ማስታወሻ ማስቆም በሚፈልጉበት ቦታ ላይ

  2. ይምረጡ ማስገቢያ - የ ራስጌ/የ ግርጌ ማስታወሻ .

  3. ቁጥር መስጫ ቦታ ይምረጡ መጠቀም የሚፈልጉትን አቀራረብ: ከመረጡ ባህሪ ይጫኑ የ ይምረጡ ቁልፍ እና ባህሪ እርስዎ ለ ግርጌ ማስታወሻ መጠቀም የሚፈልጉትን

  4. መጻፊያ ቦታ ይምረጡ የ ግርጌ ማስታወሻ ወይንም የ መጨረሻ ማስታወሻ

  5. ይጫኑ እሺ

  6. ማስታወሻ ይጻፉ

ምልክት

እንዲሁም የ ግርጌ ማስታወሻ በ መጫን በ ቀጥታ የ ግርጌ ማስታወሻ ማስገቢያ ምልክት ላይ ከ ማስገቢያ እቃ መደርደሪያ ላይ

የ ግርጌ ማስታወሻ ወይንም የ መጨረሻ ማስታወሻ ማረሚያ

ክፍተት በ ግርጌ ማስታወሻዎች መካከል