በ መጻፊያ ውስጥ መፈለጊያ እና መቀየሪያ

በ ሰነድ ጽሁፍ ውስጥ እርስዎ ማግኘት ይችላሉ ቃላቶች: የ አቀራረብ ዘዴዎች እና ተጨማሪዎች: እርስዎ መቃኘት ይችላሉ ከ አንዱ ውጤት ወደሚቀጥለው: ወይንም እርስዎ ጠቅላላ ውጤቶችን ማድመቅ ይቻላሉ: እና መፈጸም ወደ ሌላ አቀራረብ ወይንም መቀየር ቃላቶችን በ ሌላ ጽሁፍ

መፈለጊያ & መቀየሪያ ንግግር

ጽሁፍ ለማግኘት ከ ጠቅላላ ሰነድ ውስጥ: ይክፈቱ መፈለጊያ & መቀየሪያ ንግግር ያለ ምንም ንቁ የ ጽሁፍ ምርጫ: በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የ ተወሰነ አካል ውስጥ ብቻ መፈለግ ከፈለጉ: በ መጀመሪያ ያን የ ጽሁፍ አካል ይምረጡ: እና ከዛ ይክፈቱ መፈለጊያ & መቀየሪያ ንግግር

ጽሁፍ ለ መፈለግ

  1. ይምረጡ ማረሚያ - መፈለጊያ & መቀየሪያ ለ መክፈት መፈለጊያ & ንግግር መቀየሪያ

  2. የሚፈልጉትን ጽሁፍ ያስገቡ በ መፈለጊያው ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ

  3. አንዱን ይጫኑ ቀጥሎ መፈለጊያ ወይንም ሁሉንም መፈለጊያ

ይህን ሲጫኑ ቀጥሎ መፈለጊያ መጻፊያ እርስዎ ካስገቡት ጋር የሚመሳሰለውን ጽሁፍ ያሳያል: ከዛ እርስዎ እያዩ ጽሁፉን ማረም ይችላሉ: ከዛ ይጫኑ ቀጥሎ መፈለጊያ እንደገና ወደ ቀጥሎ ወደሚገኘው ጽሁፍ ያመራል

ንግግሩን ከ ዘጉት የ ቁልፍ ጥምረቶችን መጠቀም ይችላሉ (Ctrl+Shift+F) የሚቀጥለውን ጽሁፍ ለማግኘት ንግግሩን እንደገና ሳይከፍቱ

በ አማራጭ እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ምልክቶችን ከ ታች በ ቀኝ በኩል ያለውን በ ሰነዱ ውስጥ ለ መቃኘት የሚቀጥለውን ጽሁፍ ወይንም ወደ ሌላ ማንኛውም እቃ በ ሰነዱ ውስጥ

እርስዎ በሚጫኑ ጊዜ ሁሉንም መፈለጊያ መጻፊያ ሁሉንም እኩል የሆኑ ጽሁፎች እርስዎ ባስገቡት መሰረት ያቀርባል: ለምሳሌ አሁን እርስዎ ሁሉንም የተመረጡትን ማድመቅ ይችላሉ: ወይንም የ ባህሪ ዘዴ ለሁሉም በ ተመሳሳይ ጊዜ መፈጸም ይችላሉ

ጽሁፍ ለ መቀየር

የ ማስታወሻ ምልክት

የተለየ ጽሁፍ መፈለጊያ: ጽሁፍ መቀየር መወሰን ይቻላል ለ አሁኑ ምርጫ ብቻ


  1. ይምረጡ ማረሚያ - መፈለጊያ & መቀየሪያ ለ መክፈት መፈለጊያ & ንግግር መቀየሪያ

  2. የሚፈልጉትን ጽሁፍ ያስገቡ በ መፈለጊያው ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ

  3. ጽሁፍ ያስገቡ ለ መቀየር የተገኘውን ጽሁፍ በ መቀየሪያ በ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ

  4. አንዱን ይጫኑ መቀየሪያ ወይንም ሁሉንም መቀየሪያ

እርስዎ በሚጫኑ ጊዜ መቀየሪያ መጻፊያ ጠቅላላ ሰነዱ ውስጥ ይፈልጋል ጽሁፉን በ መፈለጊያ ሳጥን ውስጥ: መጠቆሚያው አሁን ካለበት ቦታ ጀምሮ: ጽሁፉ በሚገኝ ጊዜ: መጻፊያ ጽሁፉን ያደምቅ እና የ እርስዎን ውሳኔ ይጠብቃል: ይጫኑ መቀየሪያ ለ መቀየር የ ደመቀውን ጽሁፍ በ መቀየሪያ ሳጥን ውስጥ: ይጫኑ ቀጥሎ መፈለጊያ ቀጥሎ ወደ ተገኘው ጽሁፍ ለ መሄድ የ አሁኑን ምርጫ ሳይቀይሩ

በሚጫኑ ጊዜ ሁሉንም መቀየሪያ መጻፊያ ይቀይራል ሁሉንም ጽሁፍ ያስገቡትን የሚመሳሰለውን በሙሉ

ዘዴዎችን ለማግኘት

እርስዎ ሁሉንም ጽሁፍ በ ሰነድ ውስጥ ለ መፈለግ በ ተወሰነ የ አንቀጽ ዘዴ የተመደበ: ለምሳሌ: የ"ራስጌ 2" ዘዴ

  1. ይምረጡ ማረሚያ - መፈለጊያ & መቀየሪያ ለ መክፈት የ መፈለጊያ & ንግግር መቀየሪያ

  2. ይጫኑ ተጨማሪ ምርጫዎች ንግግሩን ለማስፋት

  3. ይመርምሩ የ አንቀጽ ዘዴዎች :
    መፈለጊያ ጽሁፍ ሳጥን አሁን የ ዝርዝር ሳጥን ነው: እርስዎ መምረጥ የሚችሉበት ማንኛውንም የ አንቀጽ ዘዴዎች የሚፈጸሙትን በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ

  4. እርስዎ የሚፈልጉትን ዘዴ ይምረጡ እና ከዛ ይጫኑ ቀጥሎ መፈለጊያ ወይንም ሁሉንም መፈለጊያ

አቀራረብ ለማግኘት

በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ በ ቀጥታ አቀራረብ የተመደቡ ጽሁፍ ፈልገው ማግኘት ከፈለጉ

የ ማስታወሻ ምልክት

አቀራረብ ብቻ መፈለግ የሚያገኘው በ ቀጥታ ባህሪ መለያዎችን ነው: የተፈጸሙ መለያዎችን እንደ ዘዴ አይነት አካል ፈልጎ አያገኝም


  1. ይምረጡ ማረሚያ - መፈለጊያ & መቀየሪያ ለ መክፈት የ መፈለጊያ & ንግግር መቀየሪያ

  2. ይጫኑ ተጨማሪ ምርጫዎች ንግግሩን ለማስፋት

  3. ይጫኑ የ አቀራረብ ቁልፍ

  1. ይጫኑ ቀጥሎ መፈለጊያ ወይንም ሁሉንም መፈለጊያ

ተጨማሪ ምርጫዎች

ተመሳሳይ መፈለጊያ ፈልጎ የሚያገኘው እርስዎ የጻፉትን ተመሳሳይ ነው: እርስዎ ማሰናዳት ይችላሉ በምን ያህል ባህሪዎች ልዩነት ፈልጎ እንደሚያሳይ

ይመርምሩ የ ተመሳሳይ መፈለጊያ ምርጫ እና በምርጫ ይጫኑ የ ... ቁልፍ ማሰናጃውን ለመቀየር (ሶስትኑም ቁጥሮች ማሰናጃ ወደ 1 ስራዎች ለ እንግሊዝኛ ጽሁፍ ቋንቋ በቂ ነው)

የ ምክር ምልክት

እርስዎ በሚያስችሉ ጊዜ የ እሲያ ቋንቋ ድጋፍ በ - ቋንቋ ማሰናጃ - ቋንቋዎች መፈለጊያ & መቀየሪያ ንግግር ምርጫዎች ያቀርባል የ እሲያ ጽሁፍ ፍለጋ ውጤት


መቃኛው

መቃኛ ዋናው መሳሪያ ነው እቃ ለ ማግኛ እና ለ መምረጫ: እርስዎ እንዲሁም መጠቀም ይችላሉ ምእራፎች ለ ማዘጋጀት እና ለማንቀሳቀስ: ለ እርስዎ ሰነድ የ መመልከቻ እቅድ ያቀርባል

ይምረጡ መመልከቻ - መቃኛ የ መቃኛ መስኮቱን ለ መክፈት

እቃዎችን ለማስገባት መቃኛውን ይጠቀሙ: አገናኞች እና ማመሳከሪያዎች በ ተመሳሳይ ሰነድ ውስጥ: ወይንም ሌሎች ከ ተከፈቱ ሰነዶች ውስጥ: ይህን መመሪያ መቃኛ ይመልከቱ ለ በለጠ መረጃ

ይጫኑ ሰማያዊ ክብ ምልክት በ ቀኝ በኩል ከታች በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ለ መክፈት ትንሽ የ መቃኛ መስኮት

ትንሹን የ መቃኛ መስኮት ይጠቀሙ በፍጥነት ለ መዝለል ወደሚቀጥለው እቃ ወይንም የሚቀጥለውን ጽሁፍ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ለ ማግኘት