ጥያቄዎች በ ተጠቃሚ ዳታ ሜዳዎች ወይንም ሁኔታዎች ውስጥ
እርስዎ መድረስ እና ማወዳደር ይችላሉ የ ተጠቃሚ ዳታ ከ ሁኔታዎች ወይንም ሜዳዎች ውስጥ: ለምሳሌ እርስዎ ማወዳደር ይችላሉ የ ተጠቃሚ ዳታ በሚቀጥሉት አንቀሳቃሾች:
አንቀሳቃሽ |
ትርጉም |
== ወይንም እኩል ነው |
እኩል ነው |
!= ወይንም እኩል አይደለም |
እኩል አይደለም ከ |
እርስዎ ከ ፈለጉ: በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ሁኔታዎችን መጠቀም ይችላሉ የ ተወሰነ ጽሁፍ ለ መደበቅ ከ ተወሰነ ተጠቃሚ
-
በ ሰነዱ ውስጥ መደበቅ የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይምረጡ
-
ይምረጡ ክፍል - ማስገቢያ
-
ከ
ቦታ ይምረጡ የ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ -
በ እንደ ሁኔታው ሳጥን ውስጥ: ይጻፉ የ ተጠቃሚ_አባት ስም == "Doe" ይህ "Doe" የ አባት ስም ነው እርስዎ መደበቅ የሚፈልጉት በ ጽሁፉ ውስጥ
-
ይጫኑ ማስገቢያ እና ሰነዱን ያስቀምጡ
የ ተደበቀው ክፍል ስም በ መቃኛው ውስጥ ይታያል
የሚቀጥሉት ሰንጠረዥ ዝርዝሮች የ ተጠቃሚ ተለዋዋጭ ናቸው: እርስዎ ሊደርሱባቸው የሚችሉ የ ተገለጹ ሁኔታዎች ወይንም ሜዳዎች ናቸው:
የ ተጠቃሚ ተለዋዋጭ |
ትርጉም |
የ ተጠቃሚ_መጀመሪያ ስም |
የ መጀመሪያ ስም |
የ ተጠቃሚ የ _አባት ስም |
የ አባት ስም |
የ ተጠቃሚው _መነሻዎች |
መነሻዎች |
የ ተጠቃሚው_ድርጅት |
ድርጅት |
የ ተጠቃሚው_መንገድ |
መንገድ |
የ ተጠቃሚው_አገር |
አገር |
የ ተጠቃሚ_ፖሳቁ |
ፖሳቁ |
የ ተጠቃሚው_ከተማ |
ከተማ |
የ ተጠቃሚው_አርእስት |
አርእስት |
የ ተጠቃሚው_ቦታ |
ቦታ |
የ ተጠቃሚው_ስልክ_የ ስራ |
የ ንግድ ስልክ ቁጥር |
የ ተጠቃሚው_ስልክ_የ ቤት |
የ ቤት ስልክ ቁጥር |
የ ተጠቃሚው _ፋክስ |
የ ፋክስ ቁጥር |
የ ተጠቃሚው_ኢሜይል |
ኢ-ሜይል አድራሻ |
የ ተጠቃሚው_አገር |
አገር |