የ ማስገቢያ ሜዳዎች መጨመሪያ
በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የ ማስገቢያ ሜዳ ተለዋዋጭ ነው በ መጫን የሚከፍቱት ንግግር ተለዋዋጭን የሚያርሙበት
-
ይምረጡ
እና ከዛ ይጫኑ የ tab. -
ይጫኑ “ማስገቢያ ሜዳ” ከ
ዝርዝር ውስጥ -
ይጫኑ
እና ይጻፉ ለተለዋጩ -
ይጫኑ እሺ
በፍጥነት ለመክፈት በ ሰነድ ውስጥ ሁሉንም የ ማስገቢያ ሜዳዎች እና ለማረም ይጫኑ Ctrl+Shift+F9.