ስለ ሜዳዎች
ሜዳዎች የሚጠቅሙት በ ሰነድ ውስጥ ዳታ ለመቀየር ነው: እንደ የ አሁኑ ቀን ወይንም የ ጠቅላላ ገጾች ቁጥር በ ሰነድ ውስጥ
ሜዳዎች መመልከቻ
ሜዳዎች የያዙ የ ሜዳ ስም እና የ ሜዳ ይዞታ: ለ መቀየር የ ሜዳ ማሳያ በ ሜዳ ስም ወይንም በ ሜዳ ይዞታ መካከል: ይምረጡ መመልከቻ - የ ሜዳ ስሞች
ለማሳየት ወይንም ለመደበቅ የ ሜዳዎች ማድመቂያን በ ሰነድ ውስጥ ይምረጡ መመልከቻ - የ ሜዳ ጥላዎች በቋሚነት ለማሰናከል ይህን ሁኔታ ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice - መተግበሪያ ቀለሞች እና ያጽዱ ምልክት ማድረጊያ ሳጥኑን ከ ፊት ለፊት ያለውን ከ የ ሜዳ ጥላዎች
የ ሜዳ ጥላዎችን ቀለም ለ መቀየር ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - ፈልገው ያግኙ የ ምርጫ እና ከዛ ይምረጡ የ ተለየ ቀለም በ ሳጥን ውስጥ
የ ሜዳ ባህሪዎች
በ ሰነድ ውስጥ በርካታ የ ሜዳ አይነቶች: የ ዳታቤዝ ሜዳዎችን አካትቶ ተለዋዋጭ ዋጋዎችን ያስቀምጣል እና ያሳያል
የሚቀጥለው ሜዳ አይነት ተግባሮች ለመፈጸም እርስዎ ሜዳ ላይ ይጫኑ:
የ ሜዳው አይነት |
ንብረት |
ቦታ ያዢ |
እቃ ለማስገባት በ ተመሳሳይ ቦታ ያዢ ውስጥ ንግግር መክፈቻ: ከ ጽሁፍ ቦታ ያዢ በስተቀር: ለ ጽሁፍ ቦታ ያዢ: በ ቦታ ያዢ ላይ ይጫኑ እና ጽሁፉን ይጻፉ: |
ማመሳከሪያ ማስገቢያ |
የ አይጥ መጠቆሚያውን ወደ ማመሳከሪያው ማንቀሳቀሻ |
ማክሮስ ማስኬጃ |
ማክሮስ ማስኬጃ |
ሜዳ ማስገቢያ |
የ ሜዳ ይዞታዎችን ለማረም ንግግር መክፈቻ |
ማሻሻያ ሜዳዎች
ሁሉንም ሜዳዎች ለማሻሻል ይጫኑ F9: ወይንም ይምረጡ ማረሚያ - ሁሉንም ይምረጡ እና ከዛ ይጫኑ F9:
ከ ዳታቤዝ ውስጥ የገባውን ሜዳ ለማሻሻል: ሜዳውን ይምረጡ እና ከዛ ይጫኑ F9.
ቦታ ያዢዎች አልተሻሻሉም