ቃላቶችን በ ተጠቃሚው-የሚወሰን መዝገበ ቃላት ውስጥ ማስወገጃ

  1. ይምረጡ - በ ቋንቋ ማሰናጃዎች - መጻፊያ እርዳታ ውስጥ .

  2. ይምረጡ በ ተጠቃሚው-የሚወሰን መዝገበ ቃላት ማረም ለሚፈልጉት በ ተጠቃሚው-የሚወሰን ዝርዝር ውስጥ እና ከዛ ይምረጡ ማረሚያ

  3. ይምረጡ ማጥፋት የሚፈልጉትን ቃል ከ ቃላት ዝርዝር ውስጥ እና ከዛ ይምረጡ ማጥፊያ.

ፊደል እና ሰዋሰው በማረም ላይ