እንደ ሁኔታው ጽሁፍ የ ገጽ መቁጠሪያ

እርስዎ መፍጠር ይችላሉ እንደ ሁኔታው ጽሁፍ ሜዳ ቃል የሚያሳይ "ገጾች" በ ምትኩ "ገጽ" በ ማጣመር ከ ገጽ መቁጠሪያ ሜዳ ጋር የ እርስዎ ሰነድ ከ አንድ በላይ ገጽ ከያዘ

  1. በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የ ገጽ መቁጠሪያ እንዲገባ በሚፈልጉበት ቦታ መጠቆሚያውን ያድርጉ

  2. ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳ - የ ገጽ መቁጠሪያ እና ከዛ ክፍተት ያስገቡ

  3. ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳዎች - ሌላ እና ከዛ ይጫኑ ተግባሮች tab.

  4. ይጫኑ "እንደ ሁኔታው ጽሁፍ" በ ይጻፉ ዝርዝር ውስጥ

  5. ይጻፉ ገጽ > 1ሁኔታው ሳጥን ውስጥ

  6. ይጻፉ ገጾችከዛ ሳጥን ውስጥ

  7. ይጻፉ ገጽሌላ ሳጥን ውስጥ

  8. ይጫኑ ማስገቢያ እና ከዛ ይጫኑ መዝጊያ

እንደ ሁኔታው ጽሁፍ

ሁኔታዎች መግለጫ

ስለ ሜዳዎች