የ ምእራፍ ቁጥር መስጫ

እርስዎ ራስጌ በ ደረጃ ማዘጋጀት ይችላሉ ወይንም የ አንቀጽ ዘዴዎች በ ደረጃ ማስተካከል: እርስዎ እንዲሁም መጨመር ይችላሉ ምእራፍ እና ክፍል መቁጠሪያ በ ራስጌ አንቀጽ ዘዴዎች: በ ነባር የ "ራስጌ 1" አንቀጽ ዘዴ ከ ረቂቅ ደረጃ በ ላይ በኩል ነው

ለ ራስጌ ዘዴ ራሱ በራሱ ቁጥር መስጫ መጨመሪያ

  1. ይምረጡ መሳሪያዎች - የ ምእራፍ መስጫ እና ከዛ ይጫኑ የ ቁጥር መስጫ tab.

  2. አንቀጽ ዘዴ ሳጥን ውስጥ: ይምረጡ የ ራስጌ ዘዴዎች ቁጥር መጨመር ለሚፈልጉት ምእራፍ

  3. ቁጥሮች ሳጥን ውስጥ ይምረጡ መጠቀም የሚፈልጉትን የ ቁጥር መስጫ ዘዴ እና ከዛ ይጫኑ እሺ

ራሱ በራሱ የ ምእራፍ ቁጥር መስጫን ከ አንቀጽ ራስጌ ውስጥ ለ ማስወገድ

  1. ይጫኑ ከ ጽሁፉ መጀመሪያው ፊት ለፊት በ አንቀጽ ራስጌ ውስጥ ከ ቁጥሩ በኋላ

  2. የ ኋሊት ደምሳሽ ቁልፍን ይጫኑ ቁጥሩን ለማጥፋት

የ አንቀጽ ዘዴ ማስተከከያ እንደ ራስጌ ለመጠቀም

  1. ይምረጡ መሳሪያዎች - የ ምእራፍ ቁጥር መስጫ እና ከዛ ይጫኑ የ ቁጥር መስጫ tab.

  2. ይምረጡ የ ዘዴ ማስተካከያ ከ አንቀጽ ዘዴ ሳጥን ውስጥ

  3. ይጫኑ የ ራስጌ ደረጃ መመደብ የሚፈልጉትን ለ ማስተካከል የ አንቀጽ ዘዴ ከ ደረጃ ዝርዝር ውስጥ

  4. ይጫኑ እሺ

የ ቁጥር መስጫ እና የ ነጥብ መስጭ ዝርዝር ረቂቅ ደረጃ መቀየሪያ

ምእራፎችን በ መቃኛ ውስጥ ማዘጋጃ