የ አሁኑን ገጽ መሰረት ባደረገ የ ገጽ ዘዴ መፍጠሪያ
የ ገጽ ንድፍ እቅድ ያውጡ እና ከዛ የ ገጹን ዘዴ መሰረት ያደረገ ገጽ ይፍጠሩ
ለምሳሌ እርስዎ መፍጠር ይችላሉ የ ገጽ ዘዴ የ ተወሰነ ራስጌ የሚያሳይ: እና ሌላ የ ገጽ ዘዴ ሌላ የተለየ ራስጌ የሚያሳይ
-
አዲስ የ ጽሁፍ ሰነድ ይክፈቱ: ይምረጡ መመልከቻ - ዘዴዎች እና ከዛ ይጫኑ የ ገጽ ዘዴዎች ምልክት
-
ይጫኑ አዲስ ዘዴ ከ ምርጫዎች ምልክት ውስጥ እና ይምረጡ አዲስ ዘዴ ከ ምርጫዎች ከ ንዑስ ዝርዝር ውስጥ
-
ለ ገጹ ስም ይጻፉ ከ
ሳጥን ውስጥ እና ይጫኑ -
ሁለት-ጊዜ ይጫኑ ስሙን ከዝርዝር ውስጥ በ አሁኑ ገጽ ውስጥ ዘዴውን ለመፈጸም
-
ይምረጡ ማስገቢያ - ራስጌ እና ግርጌ - ራስጌ እና ይምረጡ አዲስ የ ገጽ ዘዴ ከ ዝርዝሩ ውስጥ
-
ጽሁፍ ይጻፉ እንደ ራስጌ እንዲታይ የሚፈልጉትን: መጠቆሚያውን በ ዋናው ጽሁፍ ቦታ ያድርጉ ከ ራስጌ ውጪ
-
ይምረጡ ማስገቢያ - በ እጅ መጨረሻ
-
ከ
ቦታ ይምረጡ እና ከዛ ይምረጡ “ነባር” ከ ሳጥን ውስጥ -
ይድገሙ ደረጃ 2-6 ሁለተኛ የ ገጽ ዘዴ ማስተካከያ ለ መፍጠር በ ተለየ ራስጌ