ለ እቃዎች ድንበሮች መግለጫ

በ መጻፊያ ውስጥ: እርስዎ መግለጽ ይችላሉ ድንበሮች በ OLE እቃዎች ዙሪያ: ተሰኪ-ዎች: ስእላዊ መግለጫ/ቻርትስ: ንድፎች እና ክፈፎች: የ ዝርዝሩ ስም እርስዎ እንደሚመርጡት እቃ ይለያያል

በቅድሚያ የተወሰነ የ ድንበር ዘዴ ማሰናጃ

  1. እቃውን ይምረጡ ድንበር መወሰን የሚፈልጉትን

  2. ይጫኑ የ ድንበሮች ምልክት ከ OLE-እቃ የ እቃ መደርደሪያ ላይ ወይንም ክፈፍ እቃ መደርደሪያ ላይ ለ መክፈት የ ድንበሮችን መስኮት

  3. ይጫኑ አንዱን በቅድሚያ የተወሰኑ ዘዴዎች፡ ይህ የ አሁኑን ድንበር ዘዴ እቃ በ ተመረጠው ዘዴ ይቀይረዋል

የ ድንበር ዘዴ ማስተካከያ ለማሰናዳት

  1. ማሻሻል የሚፈልጉትን የ ሰንጠረዥ ክፍል ይምረጡ

  2. ይምረጡ አቀራረብ - (የ እቃው ስም) – ድንበሮች :
    መቀየሪያ (የ እቃው ስም) በ ነበረው የ እቃው ስም ላይ የመረጡትን ስም ይጻፉ

  3. ተጠቃሚ-የሚገለጽ ቦታ ይምረጡ ጠርዝ(ዞች) በ መደበኛ ቦታ እንዲታይ የሚፈልጉትን ይጫኑ በ ጠረዙ ላይ በ ቅድመ እይታ መመልከቻ ላይ የ ጠርዝ ምርጫውን ለ መቀያየር

  4. ይምረጡ የ መስመር ዘዴ እና ቀለም ለ ተመረጠው የ ድንበር ዘዴ ከ መስመር ቦታ: ይህ ማሰናጃ ይፈጸማል ለ ሁሉም የ ድንበር መስመሮች በ ተመረጠው የ ድንበር ዘዴ ውስጥ ለሚካተቱት ሁሉ

  5. የ መጨረሻዎቹን ሁለት ደረጃዎች ለሁሉም ድንበሮች ጠርዝ ይድገሙ

  6. ይምረጡ እርቀት በ ድንበር መስመር እና በ ገጽ ይዞታ መካከል በ መጨመሪያ ቦታ ውስጥ

  7. ይጫኑ እሺ ለውጦቹን ለ መፈጸም