በራሱ ጽሁፍ መጠቀሚያ

በ LibreOffice መጻፊያ: ውስጥ ጽሁፍ ማስቀመጥ ይችላሉ: - እንዲሁም ንድፎችን: ሰንጠረዦችን: እና ሜዳዎችን የያዙ: - እንደ በራሱ ጽሁፍ: ስለዚህ በፍጥነት ጽሁፍ በኋላ ማስገባት ይችላሉ: እርስዎ ከፈለጉ የ ጽሁፎችንም አቀራረብ ማስቀመጥ ይችላሉ

በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ ለመፍጠር

  1. ጽሁፍ ይምረጡ: ጽሁፍ ከ ንድፎች ጋር: ሰንጠረዥ ወይንም ሜዳ እርስዎ ማስቀመጥ የሚፈልጉትን እንደ በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ: ንድፍ ማስቀመጥ የሚቻለው እንደ ባህሪ በ መልህቅ አስቀምጠው እና ቢያንስ በ አንድ የ ጽሁፍ ባህሪ አስከትለው ከሆነ ነው

  2. ይምረጡ መሳሪያዎች - በራሱ ጽሁፍ

  3. በራሱ ጽሁፍን ማስቀመጥ የሚፈልጉበትን ምድብ ይምረጡ

  4. ስም ይጻፉ ከ አራት ባህሪዎች በላይ የሆነ: ይህ እርስዎን መጠቀም የሚያስችለው የ ስም ማሳያ አስታዋሽ አስተያየት ነው እርስዎ በሚጽፉ ጊዜ በራሱ ጽሁፍ ምርጫ: እርስዎ ከፈለጉ: ማሻሻል ይችላሉ የቀረበውን አቋራጭ ቁልፍ

  5. ይጫኑ በራሱ ጽሁፍ ቁልፍ እና ከዛ ይምረጡ አዲስ.

  6. ይጫኑ የ መዝጊያ ቁልፉን

በራሱ ጽሁፍ መጨመሪያ ለማስገባት

  1. በ ራሱ ጽሁፍ ማስገባት በሚፈልጉበት ቦታ ላይ ሰነዱን ይጫኑ

  2. ይምረጡ መሳሪያዎች - በራሱ ጽሁፍ

  3. ለማስገባት የሚፈልጉትን በራሱ ጽሁፍ ይምረጡ እና ከዛ ይጫኑ ማስገቢያ

አቋራጮች መጻፍ ይችላሉ ለ በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ እና ከዛ ይጫኑ F3, ወይንም ይጫኑ አጠገቡ ያለውን ቀስት ከ በራሱ ጽሁፍ ምልክት ላይ ከ ማስገቢያ መደርደሪያ ላይ እና ከዛ ይምረጡ በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ

የ ምክር ምልክት

በ ፍጥነት ለማስገባት የ LibreOffice ሂሳብ መቀመሪያ: ይጻፉ fn እና ከዛ ይጫኑ F3. ከ አንድ በላይ መቀመሪያ: ካስገቡ መቀመሪያ በ ተራ ቁጥር ተሰልፈው ይታያሉ: ለ ማስገባት dummy ጽሁፍ ይጻፉ dt እና ከዛ ይጫኑ F3.


በ ራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ ዝርዝር ለማተም

  1. ይጫኑ መሳሪያዎች - ማክሮስ - ማክሮስ ማደረጃ - LibreOffice መሰረታዊ

  2. ማክሮስ ከ ዛፍ መቆጣጠሪያዎች ይምረጡ LibreOffice Macros - Gimmicks - በራሱ ጽሁፍ

  3. ይምረጡ "ዋናው" ከ ነበረው ማክሮስ ውስጥ: ከ በራሱ ጽሁፍ ዝርዝር ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ ማስኬጃ ለ አሁኑ የ በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ ዝርዝር አመንጪ በ ተለየ የ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ ይታያል

  4. ይምረጡ ፋይል - ማተሚያ

በራሱ ጽሁፍ በ ኔትዎርክ መግጠሚያዎች ውስጥ መጠቀሚያ

በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያዎች ማስቀመጥ ይችላሉ በ ተለየ ዳይሬክቶሪ በ ኔትዎርክ ውስጥ

ለምሳሌ በራሱ ጽሁፍን ማስቀመጥ ይችላሉ "ለማንበብ-ብቻ" በ ድርጅቱ መካከለኛ ሰርቨር ውስጥ እና በተጠቃሚው-የሚወሰን በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያ ደግሞ በ አካባቢ ዳይሬክቶሪ ውስጥ

ለ በራሱ ጽሁፍ ዳይሬክቶሪዎች መንገድ ማረም ይቻላል በ ማዋቀሪያ ውስጥ

እዚህ ሁለት ዳይሬክቶሪዎች አሉ: የ መጀመሪያው ማስገቢያ ለ ሰርቨር መግጠሚያ ነው: እና ሁለተኛው መግጠሚያ በ ተጠቃሚው ዳይሬክቶሪ ውስጥ ነው: ሁለት በራሱ ጽሁፍ ማስገቢያዎች ካሉ በ ተመሳሳይ ስም በ ሁለቱም ዳይሬክቶሪዎች ውስጥ በ ተጠቃሚው በኩል ያለውን ዳይሬክቶሪ ይጠቀማል