በራሱ አራሚን ማጥፊያ

በ ነባር LibreOffice ራሱ በራሱ የተለመዱ የ ጽሁፍ ስህተቶችን ያርማል እና እና አቀራረብ ይፈጽማል በሚጽፉ ጊዜ

ቃል ከ በራሱ አራሚ ዝርዝር ውስጥ ለማስወገድ

 1. ይምረጡ መሳሪያዎች - በራሱ ማረሚያ - በራሱ ማረሚያ ምርጫዎች

 2. ይጫኑ መቀየሪያ tab.

 3. በራሱ አራሚ ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ ማስወገድ የሚፈልጉትን ጥንድ ቃላት

 4. ይጫኑ ማጥፊያ

የ ትምህርተ ጥቅስ ምልክቶችን እንዳይቀየር ማስቆሚያ

 1. ይምረጡ መሳሪያዎች - በራሱ ማረሚያ - በራሱ ማረሚያ ምርጫዎች

 2. ይጫኑ የ ቋንቋ ምርጫዎች tab.

 3. ማጽጃ የ "መቀየሪያ" ምልክት ሳጥን(ኖች)

የ መጀመሪያውን ፊደል በ አቢይ ፊደል መጻፍ ለማስቆም

 1. ይምረጡ መሳሪያዎች – በራሱ ማረሚያ ምርጫዎች

 2. ይጫኑ የ ምርጫ tab.

 3. ማጽጃ የ "በ አቢይ ፊደል የሚጀምረውን እያንዳንዱ አረፍተ ነገር" ሳጥኑ ውስጥ ምልክት ያድርጉ

መስመር መሳሉን ለማስቆም ሶስት አንድ አይነት ባህሪዎች በሚጽፉ ጊዜ

LibreOffice ራሱ በራሱ መስመር ይስላል እነዚህ የሚቀጥሉትን ሶስት ባህሪዎች በሚጽፉ ጊዜ እና ይጫኑ ማስገቢያውን: - _ = * ~ #

 1. ይምረጡ መሳሪያዎች - በራሱ ማረሚያ - በራሱ ማረሚያ ምርጫዎች

 2. ይጫኑ የ ምርጫ tab.

 3. ማጽጃ የ "ድንበር መፈጸሚያ" ምልክት ሳጥን

በራሱ ጽሁፍ መጠቀሚያ

በ ጽሁፍ ውስጥ መስመሮች መሳያ

በ ሰንጠረዥ ውስጥ ቁጥርን መለያ ማብሪያ ወይንም ማጥፊያ