እቃዎችን ቦታ መስጫ

እቃ አንድ ቦታ ማስቆም ይችላሉ ንድፎች ወይንም ክፈፎች በ ሰነድ ውስጥ: አንዴ አንድ ቦታ በማስቆሚያ ካስቀመጡት በ ቦታው ይቆያል ወይንም ማንቀሳቀስ ይችላሉ ሰነዱን ሲያሻሽሉ: የሚቀጥሉት ማስቆሚያ ምርጫዎች ዝግጁ ናቸው:

ማስቆሚያ

ውጤት

እንደ ባህሪ

የ ተመረጠውን እቃ እንደ ባህሪ ማስቆሚያ በ አሁኑ ጽሁፍ ውስጥ: የ ተመረጠው እቃ እርዝመት አሁን ካለው ፊደል መጠን ከ በለጠ እቃውን የ ያዘው መስመር እርዝመት ይጨመራል

በ HTML ገጽ ውስጥ ስእል መሀከል ለማድረግ: ምስሉን ያስገቡ እና አንድ ቦታ ላይ ያድርጉ "እንደ ባህሪ": እና ከዛ አንቀጹን መሀከል ያድርጉ

ወደ ባህሪ

የ ተመረጠውን እቃ ወደ ባህሪ ማስቆሚያ

ወደ አንቀጽ

የ ተመረጠውን እቃ ወደ አሁኑ አንቀጽ ማስቆሚያ

ወደ ገጽ

የ ተመረጠውን እቃ ወደ አሁኑ ገጽ ማስቆሚያ

ወደ ክፈፍ

የ ተመረጠውን እቃ በ ክፈፍ ዙሪያ ማስቆሚያ


እቃ በሚያስገቡበት ጊዜ ንድፎች ወይንም ክፈፍ የ መልሕቅ ምልክት ይታያል እቃው ባለበት አካባቢ እቃውን በመጎተት ወደ ሌላ ቦታ ማንቀሳቀስ ይችላሉ የ እቃውን ማስቆሚያ ምርጫዎች ለ መቀየር በ ቀኝ-ይጫኑ እቃው ላይ እና ከዛ ይምረጡ ምርጫውን ከ መልሕቅ ንዑስ ዝርዝር ውስጥ