ሰነድ መመደቢያ

ሰነድ መመደቢያ እና ደህንነት በጣም አስፈላጊ ነው ለ ንግድ እና ለ መንግስት ስራዎች

መረጃ መቀያየሪያ በ ተጠቃሚዎች እና በ ድርጅቶች መካከል በሚተባበሩ የ ንግድ ግቦች መካከል: በጣም አሳሳቢ መረጃዎች የ ተካተቱበት: ሁለቱ ወገኖች ምን መረጃ በጣም አሳሳቢ እንደሆነ እና እንደዚህ አይነት መረጃዎች እንዴት እንደሚለዩ እና እንዴት እንደሚለዩ እና እንደሚያዙ የ ተስማሙበት: ማንም የ መረጃው ተቀባይ የሚተማመነው መረጃውን በላከው ላይ ነው: የ ተስማሙበትን አሰራር ተከትሎ በጣም አሳሳቢ መረጃዎችን መለየት ይችላል

LibreOffice የሚያቀርበው ደረጃ የ ተመደበ ማለት ለ ሚስጥራዊ መረጃ የ ተገለጸው እና በ ሁለት ቡድኖች መካከል የሚጠቀሙበት የሚቀያየሩበት ስርአቶች የሚፈጽሙበት ነው: የ ደረጃ ስብስብ ያቀርባል “ሜዳዎች” መጠቀም የሚችሉበት የሚስጥር መረጃዎችን: ምንም ሙከራ አያደርግም ለ መግለጽ የ እነዚህን ይዞታዎች “ሜዳዎች” ምን መሆን እንዳለበት: ይህ አቀራረብ የ ተሻሻለ ነው ለጊዜው በ ስራ ላይ የዋለው: ለ አቅራቢው እንዲጠቀም አሻሚ መንገዶችን ለ መግለጽ ሚስጥር ለ ተቀባዩ ጠቃሚ ያልሆኑ

ይህ ደረጃ የ ተፈጠረው በማንኛውም ግዛት እንቅስቅሴ ውስጥ ተፈጻሚ እንዲሆን ነው LibreOffice ያስታውሱ የ አየር ሀይል እና መከላከያ እንዱስትሪ ስሞች እና ምድቦች: የ ሚስጥር ምልክት የ ተደረገባቸው ውጤቶች ከ አገር ደህንነት: መላኪያ መቆጣጠሪያ እና የ ምሁራን ንብረቶች አሰራር ነው:

LibreOffice የሚፈጸመው በ open standards produced by TSCP (Transglobal Secure Collaboration Participation, Inc.) ከ ሺያጭ ነፃ ነው: ሁለቱም አስገራሚ ናቸው:

የ BAF ምድቦች

ነባር የ BAF ምድቦች ለ LibreOffice ከ ታች በኩል ተዘርዝረዋል

የ ምክር ምልክት

በ ምሁራን ንብረቶች ምድብ ብቻ ውስጥ የ ሰነድ እቅድ በ ውሀ ቀለም: ሜዳዎች በ ራስጌ እና ግርጌ ውስጥ እና መረጃ መደርደሪያ ከ ላይ በኩል በ ሰነድ ውስጥ: እያንዳንዱን እቃ የሚገባውን በ ሰነድ ውስጥ መቆጣጠር ይቻላል በ መመደቢያ ማሰናጃ ፋይል ውስጥ:


የ ምሁራን ንብረት

የ ምሁራን ንብረት የ ባህሪ ደንብ ነው ለ ሰነድ ይዞታዎች: ይምረጡ ይህን ምድብ ለ ባጠቃላይ ምክንያት ሰነድ መመደቢያ

የ አገር ደህንነት

ይምረጡ ምድብ ለዚህ ሰነድ ለ አገር ደህንነት አሰራር አይነት: የ ተመረጠው ምድብ ይቀመጣል አብሮ ከ ሰነድ ጋር እንደ BAILS metadata በ ፋይል ባህሪዎች ውስጥ እና ምንም ማሻሻል አይካሄድም በ ሰነድ እቅድ ውስጥ ወይንም በ ተጠቃሚ ገጽታ ውስጥ

የ መላኪያ መቆጣጠሪያ

ይምረጡ ምድብ ለዚህ ሰነድ ለ አገር ደህንነት አሰራር አይነት: የ ተመረጠው ምድብ ይቀመጣል አብሮ ከ ሰነድ ጋር እንደ BAILS metadata በ ፋይል ባህሪዎች ውስጥ እና ምንም ማሻሻል አይካሄድም በ ሰነድ እቅድ ውስጥ ወይንም በ ተጠቃሚ ገጽታ ውስጥ

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ከ እርስዎ የ ድርጅት ዳታ ደህንነት አሰራር ጋር ያመሳክሩ: እና የ ደህንነት መረጃ ሰዎች ድጋፍ ይጠይቁ ለ ሰነድ መመደቢያ


ነባር የ መመደቢያ ደረጃዎች

LibreOffice የሚያቀርበው ነባር የ መመደቢያ ደረጃዎች ነው ለ ሰነድ (BAILS) ከ ታች እንደሚታየው: መለያ በ እየጨመረ በሚሄድ ደረጃ ለ ንግድ sensitivity:

የ መመደቢያ ደረጃዎች ማስተካከያ

LibreOffice ለ እርስዎ ንግድ የ መመደቢያ ደረጃዎች ማስተካከያ ማስቻያ: የ ደረጃዎች ስም እና ቁጥር ማስተካከያ ማስቻያ: ኮፒ ያድርጉ ፋይል example.xml የሚገኘውን በ መሳሪያዎች -> ምርጫዎች -> LibreOffice -> መንገድ -> መመደቢያ ወደ አካባቢ ፎልደር እና ይዞታዎቹን ያርሙ

የ ምክር ምልክት

ፋይሉን ይጠቀሙ በ እርስዎ LibreOffice አካባቢ ስም ውስጥ እንደ ለምሳሌ


ፋይሉን ያስቀምጡ እና የ መመደቢያ መንገድ ከ ላይ ፋይሉ ጋር እንዲደርስ ያድርጉ

የ ምክር ምልክት

የ እርስዎ ስርአት አስተዳዳሪ ፋይሉን በ ኔትዎርክ ፎልደር ውስጥ ማድረግ ይችላል እና ሁሉም ተጠቃሚዎች ሊደርሱበት ይችላሉ በ መመደቢያ ማሰናጃ ፋይል ውስጥ


በ ሰነዶች ውስጥ ይዞታዎችን መለጠፊያ በ ተለያየ ደረጃ መመደቢያ

ለ መከልከል የ ደህንነት አሰራር ለ መጣስ: ይዞታዎች በ ከፍተኛ መመደቢያ ደረጃ ባሉ ውስጥ መለጠፍ ወደ ሰነዶች በ ዝቅተኛ ደረጃ መመደቢያ አይፈቀድም: LibreOffice ለ እርስዎ የ ማስጠንቀቂያ መልእክት ይታያል: ይዞታዎቹን በየትም ፈልጎ በሚያገኝበት ቦታ በ ቁራጭ ሰሌዳ ላይ: ከፍተኛ የ ደህንነት መመደቢያ እንዳለው ከ ኢላማው ሰነድ ይልቅ

መመደቢያ መደርደሪያ

መመደቢያ መደርደሪያ የያዘው መሳሪያ ሰነድ በ ጥንቃቄ ለመያዝ ነው

የ መመደቢያ እቃ መደርደሪያ የያዛቸው ዝርዝር ሳጥኖች እርስዎ እንዲመርጡ ነው ለ ሰነድ ደህንነት እንደ ምርጫዎ BAF የ ምድብ አሰራር እና BAILS ደረጃዎች LibreOffice ይጨምራል የ ሜዳዎች ማስተካከያ በ ሰነድ ባህሪዎች ውስጥ ( ፋይል -> ባህሪዎች ሜዳዎች ማስተካከያ tab) የ መመደቢያ አሰራር ለማስቀመጥ በ ሰነድ metadata. ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይሂዱ ወደ ዝርዝር መመልከቻ -> እቃ መደርደሪያ እና ይምረጡ መመደቢያ