ማስገቢያ

የ እቃ መደርደሪያው በርካታ ተግባሮችን እንደ ከፈፍ: ንድፍ: ሰንጠረዥ እና ለሎችም እቃዎችን ለማስገቢያ ይዟል

የሚቀጥሉትን ተግባሮች መምረጥ ይችላሉ:

ሰንጠረዥ

ሰንጠረዥ ወደ ሰነድ ውስጥ ማስገቢያ: እርስዎ እንዲሁም መጫን ይችላሉ የ ቀስት ቁልፎች: ይጎትቱ ለ መምረጥ የ ረድፎች እና አምዶች ቁጥር በ ሰንጠረዥ ውስጥ ለማካተት: እና ከዛ ይጫኑ በ መጨረሻው ክፍል ላይ

ምልክት

ሰንጠረዥ

ክፍል

የ ጽሁፍ ክፍል ማስገቢያ መጠቆሚያው ባለበት ቦታ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም መምረጥ ይችላሉ የ ጽሁፍ መደብ እና ከዛ ይምረጡ ይህን የ ትእዛዝ ክፍል ለመፍጠር: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ ጽሁፍ መደቦች ለማስገባት ከ ሌሎች ሰነድ ውስጥ: የ አምድ ረቂቅ ማስተካከያ ለ መፈጸም: ወይንም ለ መጠበቅ ወይንም ለ መደበቅ ይችላሉ የ ጽሁፍ መደብ ሁኔታው ከተሟላ

ምልክት

ክፍል

ክፈፍ በእጅ ማስገቢያ

እርስዎ በ ሰነድ ውስጥ በሚጎትቱበት ጊዜ ክፈፍ ይስላል: ይጫኑ ከ ምልክቱ አጠገብ ያለውን ቀስት የ አምዶች ቁጥር ለ ክፈፉ ለ መምረጥ

ምልክት

ክፈፍ በእጅ ማስገቢያ

ተንሳፋፊ ክፈፍ

ተንሳፋፊ ክፈፎች ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ማስገቢያ: ተንሳፋፊ ክፈፎች የሚጠቅሙት በ HTML ሰነዶች ውስጥ የ ሌሎች ፋይሎችን ይዞታ ለማሳየት ነው

ምልክት

ተንሳፋፊ ክፈፍ

የ ግርጌ ማስታወሻ በቀጥታ ማስገቢያ

በ ሰነዱ ውስጥ የ ግርጌ ማስታወሻ ወይንም የ መጨረሻ ማስታወሻ ማስገቢያ: ለ ማስታወሻው ማስቆሚያ የሚገባው መጠቆሚያው ባለበት ቦታ ነው: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ራሱ በራሱ ቁጥር መስጫ ወይንም ምልክት ማስተካከያ መካከል

ምልክት

የ ግርጌ ማስታወሻ በቀጥታ ማስገቢያ

የ መጨረሻ ማስታወሻ በቀጥታ ማስገቢያ

የ ግርጌ ማስታወሻ የሚገባው ከ ገጹ መጨረሻ ላይ ነው: እና የ መጨረሻ ማስታወሻ የሚገባው ከ ሰነዱ መጨረሻ ላይ ነው

ምልክት

የ መጨረሻ ማስታወሻ በቀጥታ ማስገቢያ

ማስታወሻ

ጠቋሚው አሁን ባለበት ቦታ ማስታወሻ ማስገቢያ

ምልክት ማድረጊያ

መጠቆሚያው ባለበት ቦታ ምልክት ማድረጊያ ማስገቢያ: እርስዎ ከዛ መቃኛውን መጠቀም ይችላሉ በፍጥነት ለ መዝለል ምልክት ከ ተደረገባቸው አካባቢ ወደ በኋላ ጊዜ: በ HTML ሰነድ ውስጥ: ምልክት ማድረጊያ ይቀየራል ወደ ማስቆሚያ እርስዎ መዝለል የሚችሉበት ወደ hyperlink.

ምልክት

ምልክት ማድረጊያ

ፋይል

የ ሌላ ሰነድ ይዞታዎች ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ማስገቢያ መጠቆሚያው አሁን ባለበት ቦታ

ምልክት

ፋይል

በራሱ ጽሁፍ

በራሱ ጽሁፍ መፍጠሪያ: ማረሚያ ወይንም ማስገቢያ: የ ጽሁፍ አቀራረብ ማስቀመጥ ይችላሉ: ጽሁፍ ከ ንድፎች ጋር: ሰንጠረዦች እና ሜዳዎች ጋር እንደ በራሱ ጽሁፍ: በፍጥነት በራሱ ጽሁፍ ለማስገባት: አቋራጭ ይጻፉ ለ በራሱ ጽሁፍ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ እና ከዛ ይጫኑ F3.

የተለዩ ባህሪዎች

ተጠቃሚው ባህሪዎችን ከ ተገጠሙ ፊደሎች ውስጥ ምልክቶች ማስገባት ያስችለዋል

ምልክት

የተለዩ ባህሪዎች

ሜዳዎች ማስገቢያ

ጠቋሚው አሁን ባለበት ቦታ ሜዳ ማስገቢያ

ምልክት

ሜዳዎች ማስገቢያ

መቆጣጠሪያ

የ መቆጣጠሪያ ምልክት የ እቃ መደርደሪያ ይክፍታል ከ መሳሪያዎች ጋር እርስዎ ለ መፍጠር የሚጠቀሙበት የ ግንኙነት ፎርም

ምልክት

የ ፎርም መቆጣጠሪያዎች

ከ ፋይል

ምስል ማስገቢያ ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ .

ምልክት

ምስል

ድምፅ ወይንም ቪዲዮ

ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ቪዲዮ ወይንም ድምፅ ማስገቢያ

ድምፅ ወይንም ቪዲዮ


መቀመሪያ

ወደ አሁኑ ሰነድ መቀመሪያ ማስገቢያ

ምልክት

መቀመሪያ

ቻርትስ

ምልክት

ቻርትስ

የ OLE እቃዎች

ማስገቢያ የ OLE እቃ ወደ አሁኑ ሰነድ: የ OLE እቃ ይገባል እንደ አገናኝ ወይንም እንደ እቃ ይጣበቃል

ምልክት

የ OLE እቃ

ማውጫ ማስገቢያ

በ አሁኑ የ መጠቆሚያው ቦታ ማውጫ ወይንም የ ሰንጠረዥ ማውጫ ማስገቢያ

ማስገቢያ

የ ተመረጠውን ጽሁፍ እንደ ማውጫ ምልክት ማድረጊያ ወይንም የ ሰንጠረዥ ይዞታዎች ማስገቢያ

ምልክት

ማስገቢያ