መቀመሪያ

መክፈቻ ንዑስ ዝርዝር እርስዎ መቀመሪያ ሊያስገቡ የሚችሉበት ወደ ሰንጠረዥ ክፍል ውስጥ: መጠቆሚያውን በ ሰንጠረዥ ክፍል ውስጥ ያድርጉ ወይንም በ ሰነዱ ቦታ ውስጥ ውጤቱ እንዲታይ በሚፈልጉበት ቦታ ያድርጉ: እና ይጫኑ የ መቀመሪያ ምልክት እና ይምረጡ የሚፈለገውን መቀመሪያ ከ ንዑስ ዝርዝር ውስጥ

መቀመሪያ በ ማስገቢያ መስመር ላይ ይታያል: የ ክፍል መጠን በ ሰንጠረዥ ውስጥ ለ መወሰን: ይምረጡ የሚፈለጉትን ክፍሎች በ አይጥ: ተመሳሳይ የ ማመሳከሪያ ክፍል ይታያል በ ማስገቢያ መስመር ውስጥ: ተጨማሪ መደበኛ ያስገቡ: እንደ አስፈላጊነቱ: እና ይጫኑ መፈጸሚያ የ እርስዎን ማስገቢያ ለ ማረጋገጥ: እርስዎ እንዲሁም መቀመሪያ በ ቀጥታ ማስገባት ይችላሉ ተገቢውን አገባብ የሚያውቁ ከሆነ: ይህ አስፈላጊ ነው: ለምሳሌ: በ ሜዳዎች ማስገቢያ እና ሜዳዎች ማረሚያ ንግግሮች ውስጥ

ምልክት

መቀመሪያ

ባጠቃላይ የ መቀመሪያ ምርጫዎች

መሰረታዊ የ ማስሊያ ተግባሮች

መደመሪያ

+

ጠቅላላ ማስሊያ

ለምሳሌ: <A1> + 8

መቀነሻ

-

ልዩነቱን ማስሊያ

ለምሳሌ: 10 - <B5>

ማባዣ

ማባዣ ወይንም *

ብዜትን ማስሊያ

ለምሳሌ: 7 ሲባዛ በ 9

ማካፈያ

ማካፈያ ወይንም /

የ ክፍያ ውጤት ማስሊያ

ለምሳሌ: 100 ሲካፈል ለ 15


መሰረታዊ ተግባሮች በ ንዑስ ዝርዝር ውስጥ

ድምር

ድምር

የ ተመረጠውን ክፍል ድምር ያሰላል

ለምሳሌ: ድምር <A2:C2> የሚያሳየው በሁለቱ ክፍሎች ውስጥ ያለውን ዋጋ ድምር A2 to C2

Round

ROUND

የ ተወሰነውን ዴሲማል ቦታ ቁጥር ማጠጋጊያ

ለምሳሌ: 15.678 ሲጠጋጋ 2 የሚታየው 15.68

ፐርሰንት

PHD

ፐርሰንት ማስሊያ

ለምሳሌ: 10 + 15 PHD ያሳያል 10.15

ስኴር ሩት

ስኴር ሩት

ስኴር ሩት ማስሊያ

ለምሳሌ: ስኴር ሩት 25 ያሳያል 5.00

ሀይል

POW

የ ቁጥር ሀይል ማስሊያ

ለምሳሌ: 2 POW 8 ያሳያል 256.00


አንቀሳቃሾች

You can insert various operators in your formula. Choose from the following functions:

ዝርዝር መለያያ

|

ከ ዝርዝር ውስጥ አካላቶች ማስሊያ

ለምሳሌ የዝርዝር አጠቃቀም:

MIN 10|20|50|<C6>|<A2:B6>|20

እኩል

እኩል ወይንም ==

መመርመሪያ የተመረጡት ዋጋዎች እኩል እንደሆኑ እኩል ካልሆኑ: ውጤቱ ዜሮ ነው: ያለበለዚያ 1 (እውነት) ይታያል

ለምሳሌ: <A1> EQ 2 ያሳያል 1, ይዞታው ከሆነ ለ A1 እኩል ከ 2.

እኩል አይደለም

እኩል አይደለም ወይንም !=

የ ተመረጡት ዋጋዎች እኩል አለመሆናቸውን መመርመሪያ

ለምሳሌ: <A1> እኩል አይደለም 2 ያሳያል 0 (ስህተት): ይዞታው ከሆነ A1 እኩል ከ 2.

ያንሳል ወይም እኩል ነው

ያንሳል ወይን እኩል ነው

የ ተወሰነው ዋጋ ያንስ ወይንም እኩል ይሆን እንደሆን ለ ዋጋዎች መመርመሪያ

ለምሳሌ: <A1> ያንሳል ወይን እኩል ነው 2 ያሳያል 1 (እውነት): ይዞታው ከሆነ A1 የሚያንስ ከሆነ ወይንም እኩል ከ 2.

ይበልጣል ወይም እኩል ነው

ይበልጣል ወይም እኩል ነው

የ ተወሰነው ዋጋ ይበልጥ ወይንም እኩል ይሆን እንደሆን ለ ዋጋዎች መመርመሪያ

ለምሳሌ: <A1> ይበልጣል ወይንም እኩል ነው 2 ያሳያል 1 (እውነት): ይዞታው ከሆነ A1 ይበልጣል ወይንም እኩል ነው ከ 2.

ያንሳል

L

የ ተወሰነው ዋጋ ያንስ እንደሆን ለ ዋጋዎች መመርመሪያ

ለምሳሌ: <A1> L 2 ያሳያል 1 (እውነት): ይህ ይዞታ የ A1 የሚያንስ ከሆነ ከ 2.

ይበልጣል

G

የ ተወሰነው ዋጋ ይበልጥ እንደሆን ለ ዋጋዎች መመርመሪያ

ለምሳሌ: <A1> G 2 ያሳያል 1 (እውነት): ይህ ይዞታ የ A1 የሚበልጥ ከሆነ ከ 2.

ቡልያን ወይንም

OR

ለ ቡሊያን ወይንም ዋጋዎች ተመሳሳይ እንደሆኑ መመርመሪያ

ለምሳሌ: 0 ወይንም 0 ያሳያል 0 (ሀሰት): ማንኛውም ነገር ይመልሳል 1 (እውነት)

ቡልያን ወይንም

Xወይንም

ለ ቡልያን: ወይንም አያካትትም ዋጋዎች ተመሳሳይ እንደሆኑ መመርመሪያ

ለምሳሌ: 1 Xወይንም 0 ያሳያል 1 (እውነት)

ቡልያን እና

AND

ለ ቡልያን እና ዋጋዎች ተመሳሳይ እንደሆኑ መመርመሪያ

ለምሳሌ: 1 እና 2 ያሳያል 1 (እውነት)

ቡሊያን አይደለም

NOT

ለ ቡሊያን አይደለም ዋጋዎች ተመሳሳይ እንደሆኑ መመርመሪያ

ለምሳሌ: አይደለም 1 (እውነት) ያሳያል 0 (ሀሰት)


የ ስታትስቲክስ ተግባሮች

You can choose from the following statistical functions:

አማካይ

MEAN

የ ሂሳብ አማካይ ዋጋዎች ማስሊያ በ ቦታ ወይንም በ ዝርዝር ውስጥ

ለምሳሌ: አማካይ 10|30|20 ያሳያል 20

ዝቅተኛ ዋጋ

ዝቅተኛ

አነስተኛ ዋጋዎች ማስሊያ በ ቦታ ወይንም በ ዝርዝር ውስጥ

ለምሳሌ: አነስተኛ 10|30|20 ያሳያል 10

ከፍተኛ ዋጋ

ከፍተኛ

ከፍተኛ ዋጋዎች ማስሊያ በ ቦታ ወይንም በ ዝርዝር ውስጥ

ለምሳሌ: ከፍተኛ 10|30|20 ያሳያል 30.00


የ ትሪጎኖሜትሪክ ተግባሮች

You can choose from the following trigonometric functions:

ሳይን

SIN

በ ራዲያንስ ውስጥ ሳይን ማስሊያ

ለምሳሌ: ሳይን (ፓይ/2)

ኮሳይን

COS

በ ራዲያንስ ውስጥ ኮሳይን ማስሊያ

ለምሳሌ: ኮሳይን 1

ታንጀንት

TAN

Calculates the tangent in radians.

ለምሳሌ: ታንጀንት <A1>

አርክ ሳይን

ASIN

በ ራዲያንስ ውስጥ አርክ ማስሊያ

ለምሳሌ: አርክ ሳይን 1

አርክ ኮሳይን

ACOS

በ ራዲያንስ ውስጥ አርክ ከሳይን ማስሊያ

ለምሳሌ: አርክ ኮሳይን 1

አርክ ታንጀንት

ATAN

በ ራዲያንስ ውስጥ አርክ ታንጀንት ማስሊያ

ለምሳሌ: አርክ ታንጀንት 1


ተለዋዋጭ ለ ሰነድ ባህሪዎች

የሚቀጥሉት የ ሰነድ ባህሪዎች በዚህ ስር ይገኛሉ ፋይል - ባህሪዎች - ስታስቲክስ

CHAR

በ ሰነዱ ውስጥ ያሉት የ ባህሪዎች ቁጥር

ቃላት

በ ሰነዱ ውስጥ ያሉት የ ቃላቶች ቁጥር

PARA

በ ሰነዱ ውስጥ ያሉት የ አንቀጾች ቁጥር

GRAPH

በ ሰነዱ ውስጥ ያሉት የ ንድፎች ቁጥር

ሰንጠረዦች

በ ሰነዱ ውስጥ ያሉት የ ሰንጠረዦች ቁጥር

OLE

በ ሰነዱ ውስጥ ያሉት የ OLE እቃዎች ቁጥር

ገጽ

በ ሰነዱ ውስጥ ያሉት ጠቅላላ የ ገጾቹ ቁጥር


ተጨማሪ የተገለጹ ዋጋዎች

PI

PI

3.1415...

Euler's constant

E

2.71828...

እውነት

እውነት

እኩል አይደለም ከ 0

ሀሰት

ሀሰት

0